ሀይደር ሸረፋ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተለያይተዋል።
"አራት የማልዘነጋቸዉ ውብ አመታት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አሳልፍያለሁ።የ15ኛ እና 16ኛ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ድላችን ሁሌም በልቤ ታላቅ ደስታን ይፈጥራሉ።
በዝቅታም በከፍታም ወቅት ሁልጊዜም ከጎኔ ለነበራቹ በተለይም ለክለቡ የልብ ደጋፊዎች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ
ለቡድን ጓደኞቼ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ!"የቅዱስ ጊዮርጊስ አምበል ሆኜ አሳልፍያለሁ" ስልም ኩራት ሚሰማኝ በናንተ ምክንያት ነዉ
ለቡድኑ አመራሮች እንዲሁም በተለያዪ ጊዜያት የነበራችሁትን የአሰልጣኝ አባላቶች ምስጋናዬ ይድረሳቹ!
በቀጣይ ዉድድሮች ሁሉ ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ
በቀጣይ የእግር ኳስ ህይወቴ በሌላ ክለብ የመጫወት ዉሳኔ ላይ መድረሴን ስገልጽ ከታላቅ ከበሬታ ጋር ነዉ!
ስለማልዘነጋዉ ጊዜ ከልብ አመሰግናለሁ "
ከተጫዋቹ የግል ገፅ