ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሴናፍ ዋቁማ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተዘዋውራለች!
ዛሬም አስቆጥሯል!

ሊዮ ሜሲ ኦርላንድ ሲቲ ላይ 2 ጎል በማስቆጠር በ3 ጨዋታ 6 የጎል ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።
ዋልያዎቹ አሸንፈዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ጉያናን 2 ለ 0 አሸንፏል።
ሽመልስ በቀለ 2ቱንም ጎሎች አስቆጥሯል።
ጌታነህ ወደ ሲዳማ ቡና!

ጌታነህ ከበደ ቀጣዩ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ለመሆን ተስማምቷል።
* ሚኪ ቫን ደ ቬን ወደ ቶትኖሃም ሊያቀና ነው!

ቶትንሃም ሚኪ ቫን ደ ቬንን ለማስፈረም ከቮልፍስቡርግ ጋር ተስማምቷል።
ስፐርስ የ22 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ከሊቨርፑል ከባድ ፈተና ገጥሞት እንደነበር ይታወሳል።
የጀርመኑ ቡድን ሚኪ ቫን ደ ቬንን በመሸጥ ሎቭሮ ማየርን ወደ ጀርመን ለመውሰድ ይሰራል።
ዩቬንቱስ ጂያን ክሌር ቶዲቦን ይፈልጋል!

የጣሊያኑ ቡድን ለተከላካይ ክፍሉ ብርታት ሲል ወደ ፈረንሳይ ጎራ በማለት ቶዲቦን ፈልጓል።
የኒስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፍሎረንት ጊሶልፊ ባሳለፍነው ሳምንት ቶዲቦ እና ኬፍረን ቱራም በብዙ ቡድኖች እየታዩ ነው ማለታቸው ይታወሳል።
ኒስ ለቀድሞው የባርሴሎና ተጫዋች 30 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋል።
የሁጎ ኢኪቲኬ ማረፊያ አለየም!

ኢኪቲኬ በፓሪስ በቂ ጊዜ አለማግኘቱ የመውጫ በሩን ጠቁሞታል።
የረዥሙን አጥቂ ግልጋሎት ለማግኘት ዩቬንቱስ እና ዌስትሃም ተፋጠዋል።
የ21 አመቱ ኢኪቲኬ የራንስ ብቃቱን ለመድገም ሲያልም ኖቲንግሃም ፎረስት እና ባየርን ሌቨርኩሰንም ፈላጊዎቹ ናቸው።
PSG ጎንካሎ ራሞስን ለማስፈረም ተስማምቷል!

ፓሪስ አጥቂውን ለመውሰድ ከቤንፊካ ጋር የተስማማው በ80 ሚሊየን ዩሮ ነው።
ቡድኑ የመጀመሪያ ተመራጮቹ ሃሪ ኬን፣ቪክቶር ኦስሜሄን እና ራስሙስ ሆይለንድን ማጣቱን ተከትሎ ነው ፊቱን ወደ ፖርቱጋላዊው ያዞረው።
ዱጄ ቻሌታ ሳር የሊዮ ተጫዋች ሆኗል!

ሊዮ ግዙፉን ተከላካይ በውሰት ውል ነው ከሳውዛምፕተን የወሰዱት።
ሊዮ ለውሰት ውሉ 1.54 ሚሊየን ዩሮ ሲከፍል በቋሚነት ማስፈረም ካሻው እስከ 6 ሚሊየን ዩሮ ይጠበቅበታል።
ሊዮ ክርሺያዊውን ተከላካይ ያገኘው የ DNCG የማስፈረም ክልከላው መነሳቱን ተከትሎ ነው።
ጂብሪል ሶው በቀጣይ ቀናት ምርመራውን ያደርጋል!

አማካዩ ወደ ስፔን በመጓዝ ለሴቪያ ለመጫወት ተስማምቷል።
የ26 አመቱን አማካይ አይንትራክት ፍራንክፉርት በወርሃ ሚያዚያ ተጨማሪ አመት ለማቆየት ውል ቢሰጠውም ሲውዘርላንዳዊው ሳይቀበለው እንደቀረ ይታወሳል።
በአንዳሉሺያኑ ቡድን የ5 አመት ውል ያገኛል::
አያክስ ሂይሮኪ ኢቶን ይፈልጋል!

የኤርዲቪዜው ቡድን አያክስ የሽቱትጋርቱን ተከላካይ ሂይሮኪ ኢቶን ወደ ሁዋን ክራይፍ አሬና ለመውሰድ አቅዷል።
ቡድኑ የ24 አመቱን ጃፓናዊ ተከላካይ በካልቪን ባሴይ እና ዩሪየን ቲምበር የመከላከል ቦታ ላይ ተተኪ ለማድረግ ነው እንቅስቃሴውን የጀመረው።
ሽቱትጋርት እስከ 15 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋል።
ባየርን ሚኒክ ኦሬሊዮን ቿሚኒን ይፈልጋል!

ባቫሪያኑ ፈረንሳያዊውን አማካይ በውሰት ውል ነው መውሰድ እንደሚፈልጉ የተነገረው።
ቿሚኒ በማሪንጌዎቹ ቤት እንዳሰበው የመሰለፍ እድል ማጣቱ ደግሞ ከበርናባዎ ውጪ እንዲያስብ አድርጎታል።
የባየርኑ አለቃ ቶማስ ቱከል አይነተኛ የ6 ቁጥር ሚና ያለው ተጫዋች መፈለጋቸው ቿሚኒን የበለጠ አስመርጦታል።
ዩናይትድም የልጁ ፈላጊ ነው።
ንዶምቤሌ ወደ ቱርክ!

ጋላታሳራይ ታንጉይ ንዶምቤሌን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል።
ቡድኑ ፍሬድ ላይ ተስፋ እየቆረጠ ይመስላል።
ኔይማር ከጉዳት መልስ 2 ጎል አስቆጥሯል።
አርሰን ቬንገር ከሃውልታቸው አጠገብ!
2
የሞርኮ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጥሎ ማለፉ ገብቷል።

በአፍሪካ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለ 4ኛው ቡድን ሲሆን በመድረኩ ከናይጄሪያ እና ደ አፍሪካ ተከትሎ 3ኛው ቡድን ነው።
ተጠባቂዋ ጀርመን ከምድብ ወድቃለች።
👏1
አልናስር በውድድሩ ቆይቷል!

በአረብ ካፕ ከዛማሊክ የተጫወተው አል ናስር በሮናልዶ ጎል ከመሪነት ተነስቶ 1 ነጥብ ተጋርቷል።
በዚህም ከምድብ ከመሰናበት ተርፏል።
1
ዝውውሩ ተጠናቋል!
ራስሙስ ሆይለንድ