ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ቡፎን ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል!
ሩቢ ስፖርት
ማኔ የአልናስር ተጫዋች ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
ዲሳሲ የጤና ምርመራውን ጨርሷል!
ሩቢ ስፖርት
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ታቫሬስ ተመልሷል!
ሩቢ ስፖርት
ድርድሩ ተጠናቋል!
ኦስማን ደምቤሌ በቀጣይ ሰዓታት የፓሪስ ተጫዋች ይሆናል።
ሩቢ ስፖርት
ሱሊይማና ወደ ኤቨርተን!
ኤቨርተን ካማላዱን ሱሊይማናን ከሳውዛምፕተን በውሰት ለመውሰድ በድርድር ላይ ይገኛል።
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ማርሴሎ እያለቀሰ ወጥቷል!
ፍሉሜንሴ ከ አርጀንቲኒዮስ ጁኒየር በተካሄደው ጨዋታ በአደገኛ ሸርተቴ የሉቺያኔ ሳንቼዝን እግር የሰበረው ማርሴሎ በለቅሶ ታጅቦ በቀይ ካርድ ወጥቷል።
❤
1
👏
1
ሩቢ ስፖርት
ደቡብ አፍሪካ ጣሊያንን ጣለቻት!
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ጣሊያንን በማሸነፍ ወ16 ጥሎ ማለፍ ተቀላቅሏል።
ሩቢ ስፖርት
ሴናፍ ዋቁማ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተዘዋውራለች!
ሩቢ ስፖርት
ዛሬም አስቆጥሯል!
ሊዮ ሜሲ ኦርላንድ ሲቲ ላይ 2 ጎል በማስቆጠር በ3 ጨዋታ 6 የጎል ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።
ሩቢ ስፖርት
ዋልያዎቹ አሸንፈዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ጉያናን 2 ለ 0 አሸንፏል።
ሽመልስ በቀለ 2ቱንም ጎሎች አስቆጥሯል።
ሩቢ ስፖርት
ጌታነህ ወደ ሲዳማ ቡና!
ጌታነህ ከበደ ቀጣዩ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ለመሆን ተስማምቷል።
ሩቢ ስፖርት
* ሚኪ ቫን ደ ቬን ወደ ቶትኖሃም ሊያቀና ነው!
ቶትንሃም ሚኪ ቫን ደ ቬንን ለማስፈረም ከቮልፍስቡርግ ጋር ተስማምቷል።
ስፐርስ የ22 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ከሊቨርፑል ከባድ ፈተና ገጥሞት እንደነበር ይታወሳል።
የጀርመኑ ቡድን ሚኪ ቫን ደ ቬንን በመሸጥ ሎቭሮ ማየርን ወደ ጀርመን ለመውሰድ ይሰራል።
ሩቢ ስፖርት
ዩቬንቱስ ጂያን ክሌር ቶዲቦን ይፈልጋል!
የጣሊያኑ ቡድን ለተከላካይ ክፍሉ ብርታት ሲል ወደ ፈረንሳይ ጎራ በማለት ቶዲቦን ፈልጓል።
የኒስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፍሎረንት ጊሶልፊ ባሳለፍነው ሳምንት ቶዲቦ እና ኬፍረን ቱራም በብዙ ቡድኖች እየታዩ ነው ማለታቸው ይታወሳል።
ኒስ ለቀድሞው የባርሴሎና ተጫዋች 30 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋል።
ሩቢ ስፖርት
የሁጎ ኢኪቲኬ ማረፊያ አለየም!
ኢኪቲኬ በፓሪስ በቂ ጊዜ አለማግኘቱ የመውጫ በሩን ጠቁሞታል።
የረዥሙን አጥቂ ግልጋሎት ለማግኘት ዩቬንቱስ እና ዌስትሃም ተፋጠዋል።
የ21 አመቱ ኢኪቲኬ የራንስ ብቃቱን ለመድገም ሲያልም ኖቲንግሃም ፎረስት እና ባየርን ሌቨርኩሰንም ፈላጊዎቹ ናቸው።