ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ካይሴዶ 25 ቁጥር ይለብሳል!

25 ቁጥር መለያ ለመጨረሻ ጊዜ በ2003 በጂያንፍራንኮ ዞላ ነበር የተለበሰው።
"ጨዋታው ተጀምሯል ዋሊድ
ጨዋታው ተጀምሯል ንቃ"

የአል ናስር ደጋፊዎች ለግብ ጠባቂያቸው ዋሊድ አብደላህ ያሰሙት የጩኸት ድምፅ ነው።
ግብ ጠባቂው የምሽቱ ጨዋታ መጀመሩን ባለማወቁ ከትኩረት በመራቁ ነው የደጋፊው ጩኸት የተሰማው።
የኔይማር ምስል እና ስም በሪያድ ሰማይ ላይ!
ተጫዋቹ ዛሬ የአል ሂላል ተጫዋች ሆኖ ይተዋወቃል።
ጨዋታው በዝግ ስታድየም ይካሄዳል!

በአፍሪካ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛሬ ከታንዛኒያው አዛም ክለብ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ባህር ዳር ከተማዎች ጨዋታው በዝግ ስታዲየም እንደሚሆን ታውቋል።
አዳምስ የበርንማውዝ ሆኗል!

ታይለር አዳምስ ትላንት የበርንማውዝ ተጫዋች ለመሆን የ5 አመት ውል አስሯል።
ኢትዮጵያውያን 9ኙን ቀን በቡዳፔስት እንዲ ያሳልፉታል!
3ቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ1500 ሜትር ማጣሪያ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ተሻግረዋል!

ሂሩት መሸሻ
ብርቄ ኃየሎም
ድርቤ ወልተጂ
ሃሪ መጓየር ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት ከስፐርሱ ጨዋታ ውጪ ነው!
😁1
የአመቱ ሽልማት እየተካሄደ ነው!

በደረጃው ከ1-3 የወጡ ክለቦች ሽልማት!

1ኛ ቅ/ጊዮርጊስ 12 ሚሊ 983 ሺህ ብር
2ኛ ባህርዳር ከተማ 12 ሚሊ 724 ሺህ ብር
3ኛ ኢትዮጵያ መድን 12 ሚሊ 464 ሺህ
👍2
የኔይማር ትውውቅ!