ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የኔይማር ሽኝት!
ቼልሲ እና ፈረንሳያውያን!

🇫🇷 Christopher Nkunku
🇫🇷 Malo Gusto
🇫🇷 Wesley Fofana
🇫🇷 Benoit Badiashile
🇫🇷 Lesley Ugochukwu
🇫🇷 Axel Disasi
🇫🇷 Michael Olise
👍1
የዩኤፋ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ 3 እጩ!
አማኑኤል ገ/ሚካኤል የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሆኗል!
ኔይማርን የምትወስደዋ ፕሌን!

ፕሌኗ የልዑል አል ዋሊድ ቢን ታላል ነች።
ኔይማር እና ቤተሰቡን ወደ ሪያድ የምትወስደዋ ፕሌን።
ትሬቨር ቻሎባህ ተጎድቷል!

ቼልሲ ተጫዋቾቹ በጉዳት ሰለባ እየሆኑበት ነው።
ከሰሞኑ የሪሲ ጀምስ ጉዳት ከተሰማ በኋላ ትሬቨር ቻሎባህም ጉዳት አጋጥሞታል።
እስከ 4 ወራት ከሜዳ ይርቃል!

ኬቩን ዴብሩየነ በቤልጂየም የቀዶ ጥገናውን ያደርጋል።
ከ3-4 ወር ከሜዳ ይርቃል።
ፖል ፖግባ ለአዲሱ የውድድር አመት ራሱን አዘጋጅቷል!
ሃሪ ኬን እና ስኬቸር ጫማ የህይወት ዘመን ውል ተዋውለዋል!
ማቭሮፓኖስ ወደ ጣሊያን!

ስሙ ከዌስትሃም ጋር ሲያያዝ የቆየው ኮንስታንቲኖስ ማቭሮፓኖስ ወደ ጣሊያን ሊያመራ ነው።
ማንቼስተርን መደገፍ አቆማለሁ!

የቴሌቭዥን አስተዋዋቂዋ ራሄል ሪሌይ ሜሰን ግሪንዉድ በዩናይትድ ከቆየ ቡድኑን መደገፍ አቆማለሁ ብላለች!
ፊሊክስ ወደ ባርሴሎና!

በክለቦች መካከል የሚካሄደው ድርድር በጥሩ ሁኔታ እየቀጠለ ነው።
ተጫዋቹ በውሰት ወደ ባርሳ ሲሄድ ባርሳ ለውሰቱ ከ7-8 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
ቬይጋ ወደ ናፖሊ!

ኖፖሊ ጋብሪ ቬይጋን ለመውሰድ ተስማምቷል።ለዝውውሩ 36 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
ራሱን አግልሏል!

ቲዎ ዋልኮት በ34 አመቱ ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል።
563 የክለብ እና 47 የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችን አድርጓል።
ሮሚዮ ላቪያ የቼልሲ ተጫዋች ሆኗል!
ሆል ወደ ኒውካስትል!

ሉዊስ ሆል ከቼልሲ ወደ ኒውካስትል የሚያደርገው ዝውውር ተጠናቋል።
35 ሚሊየን ፓወንድ ክፍያው ሲሆን አሁን በውሰት በማምራት ሰኔ ላይ ውሉ ቋሚ ይሆናል።
1
ታይለር አዳምስ ወደ በርንማውዝ የሚያደርገው ዝውውርን ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን ለማድረግ ተዘጋጅቷል።