ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ካዞሮላ ወደ ሪያል ኦቪዬዶ!
ሳንቲ ካዞሮላ ከ20 አመት በኋላ ወደ ቀድሞ ቡድኑ በ1 አመት ውል ተመልሷል።
👍
1
ሩቢ ስፖርት
ካማራ ወደ ቀዮቹ!
ሊቨርፑል ቡባካር ካማራን ከአስቶን ቪላ ማስፈረም ይፈልጋል።
በ6 ቁጥር አሰሳ ላይ የሚገኘው ቡድኑ ካማራ ላይ አርፏል።
ሩቢ ስፖርት
ቬራቲ ወደ ሂላል!
ኔይማር አዲሱ ቡድኑ አል ሂላል ቬራቲን እንዲያስፈርም ጫና ማሳደር ጀምሯል።
ቡድኑ ቀድሞም የአማካዩ ፈላጊ ነው።
ሩቢ ስፖርት
ኢንዶ ወደ ሊቨርፑል!
ቀዮቹ ዋታሮ ኢንዶን ከሽቱትጋርት ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።
ጃፓናዊው በጥያቄው ደስተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
ሩቢ ስፖርት
ሳሊባ በኢንስታግራም ገፁ ቲምበርን እንጠብቅሃለን ብሎታል።
ተጫዋቹ በጉዳት ከ6-7 ወር ከሜዳ ይርቃል።
ሩቢ ስፖርት
ቶትንሃም አልማኚን ይፈልጋል!
ከባርሴሎና ጋር መለያየታቸው እርግጥ የሆነው ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ማቲዮ አልማኚ በቶትንሃም ለቦታው ቀዳሚ ተመራጭ ሆነዋል።
ሩቢ ስፖርት
ማያሚ ተጋብዟል!
የሊዮ ሜሲው ኢንተር ማያሚ ለቀጣይ አመት የኮፓ ሊበርታዶሬስ ግብዣ ተደርጎለታል።
ከኮንሜቦል በአርጀንቲን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የበላዮች ተልዕኮ የመጣ ጥያቄ ነው።
ውድድሩ የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች የሚሳተፉበት ነው።
ሩቢ ስፖርት
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤሪክ ባዩ በነፃ ለመለያየት ወስነዋል።
ሩቢ ስፖርት
ኤን ኔስሪ ጎሉን ሲያስቆጥር!
ሩቢ ስፖርት
ሜሲን በፍፃሜው ጨዋታ ለማየት ርካሹ የመግቢያ ትኬት ዋጋ 648 ዶላር ሆኗል።
ሩቢ ስፖርት
ጇዋ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ጋር ውሉን ማቋረጥ ይፈልጋል!
ሩቢ ስፖርት
ፓልመር 2ተኛው ተጫዋች ሆኗል!
ወጣቱ የሲቲ ተጫዋች በተመሳሳይ አመት በኮሚኒቲ ሺልድ እና በአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጎል በማስቆጠር 2ተኛው እንግሊዛዊ ሆኗል።
ከዚህ ቀደም ማይክል ኦውን ነበር በ2001 ይሄን ያደረገው።
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ኢንዶ ወደ ሊቨርፑል! ቀዮቹ ዋታሮ ኢንዶን ከሽቱትጋርት ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል። ጃፓናዊው በጥያቄው ደስተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
ቀዮቹ ለ30 አመቱ ዋታሮ ኢንዶ 18 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላሉ።
ሩቢ ስፖርት
ማን ሲቲ የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
ፔፕ ጓርዲዮላ ከካርሎ አንቾሎቲ እኩል 4 ሱፐር ካፕ አሸንፏል!
ሩቢ ስፖርት
ሲቲ በጓርዲዮላ ስር 16ኛ ዋንጫውን አሸንፏል!
5 ፕሪምየር ሊግ
4 ካራቦኣ
3 ኮሚኒቲ ሺልድ
2 ኤፍ ኤ ካፕ
1 ቻምፒዮንስ ሊግ እና
1 ሱፐር ካፕ
ሩቢ ስፖርት
አምራባት ወደ አንፊልድ!
ሊቨርፑል ሶፊያን አምራባትን ለማስፈረም ከዩናይትድ ጋር መጫረት ጀምሯል።
ሩቢ ስፖርት
የዋታሮ ኢንዶ እና የፋቢኒሆ ንፅፅር!
ሩቢ ስፖርት
ሴቪያ ከ7 የሱፐር ካፕ ጨዋታ በ6ቱ ተረተዋል!