ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
"በዚህ ሰዓት ምርጡ የግራ እግር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ነው"።
ጆ ኮል
ሲልቫ ይቆያል!

በርናርዶ ሲልቫ በማን ሲቲ ለመቆየት ተስማምቷል።
ተጫዋቹ እስከ 2026 አዲስ ውል ለመስማማት ተቃርቧል።
ሁጎ ሎሪስ ወደ ላትሲዮ የሚያደርገው ዝውውር ከስምምነት ላይ ደርሷል።
የእንግሊዝ ሴቶች ቡድን የአለም ዋንጫ ፍፃሚ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።
ቡድኑ አውስትራሊያን 3 ለ 1 አሸንፎ ነው ወደ ፍፃሜው የተሻገረው።
የሴቶች የአለም ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ቀን 7 ሰዓት ስፔንን ከ እንግሊዝ ያፋልማል።
የደረጃው ጨዋታ በስዊዲን እና በአውስትራሊያ መካከል ይካሄዳል።
ዴኮ አዲሱ የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኗል!
የዲሚትሪ ፓዬት አቀባበል ብራዚል ቫስኮ ደጋማ!
ሪያን ግራቨንቤህ አሁንም በዩናይትድ የተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ከምሽት 3 ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ነን።
በአውሮፓ ሱፐር ካፕ ማንቼስተር ሲቲ ከ ሴቪያ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርሳቹሃለን።
ኬቨን ዴብሩየነ ለወራት ከሜዳ ይርቃል ሲቲ ወደ ዝውውር መግባቱ አይቀሬ ይመስላል ምን ትላላችሁ?
ዋንጫው ለሴቪያ ከድልም በላይ ነው የሲቲን መንገድ ያቋርጡ ይሆን?
የኔይማር የሂላል ዝውውር
የሜሲና ማያሚ የስኬት ጎዳና
የመጓየር እምቢኝ እና ሌሎችንም እናነሳለን ሃሳብ አስተያየትዎን ይለግሱን።

በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ይጠብቁን!
👍4
ልክ በዛሬዋ ቀን ከ20 በፊት ሮናልዶ በዩናይትድ መለያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከወነ!
ካዞሮላ ወደ ሪያል ኦቪዬዶ!

ሳንቲ ካዞሮላ ከ20 አመት በኋላ ወደ ቀድሞ ቡድኑ በ1 አመት ውል ተመልሷል።
👍1
ካማራ ወደ ቀዮቹ!

ሊቨርፑል ቡባካር ካማራን ከአስቶን ቪላ ማስፈረም ይፈልጋል።
በ6 ቁጥር አሰሳ ላይ የሚገኘው ቡድኑ ካማራ ላይ አርፏል።
ቬራቲ ወደ ሂላል!

ኔይማር አዲሱ ቡድኑ አል ሂላል ቬራቲን እንዲያስፈርም ጫና ማሳደር ጀምሯል።
ቡድኑ ቀድሞም የአማካዩ ፈላጊ ነው።
ኢንዶ ወደ ሊቨርፑል!

ቀዮቹ ዋታሮ ኢንዶን ከሽቱትጋርት ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።
ጃፓናዊው በጥያቄው ደስተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
ሳሊባ በኢንስታግራም ገፁ ቲምበርን እንጠብቅሃለን ብሎታል።
ተጫዋቹ በጉዳት ከ6-7 ወር ከሜዳ ይርቃል።
ቶትንሃም አልማኚን ይፈልጋል!

ከባርሴሎና ጋር መለያየታቸው እርግጥ የሆነው ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ማቲዮ አልማኚ በቶትንሃም ለቦታው ቀዳሚ ተመራጭ ሆነዋል።
ማያሚ ተጋብዟል!

የሊዮ ሜሲው ኢንተር ማያሚ ለቀጣይ አመት የኮፓ ሊበርታዶሬስ ግብዣ ተደርጎለታል።
ከኮንሜቦል በአርጀንቲን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የበላዮች ተልዕኮ የመጣ ጥያቄ ነው።

ውድድሩ የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች የሚሳተፉበት ነው።
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤሪክ ባዩ በነፃ ለመለያየት ወስነዋል።