ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ አህጉራዊ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ እንደሚያደርጉ ታውቋል!
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ የሜዳ ላይ ጨዋታ ወደ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደተዟዟረ ተረጋግጧል።
ሩቢ ስፖርት
ካይሴዶ ለንደን ነው!
የሊቨርፑል ዝውውር ቢጠበቅም የቼልሲ እድል አልተቋጨም።
ሩቢ ስፖርት
ሜሲ ከቤካም ልጅ ጋር ወደ ሜዳ ገብቷል!
ሃርፐር ሰቭን ቤካም ትባላለች
ሩቢ ስፖርት
ፈርሚኒሆ ሃትሪክ ሰርቷል!
ሩቢ ስፖርት
ሃሪ ኬን ለቡድኑ እና ለደጋፊው ስንብቱን አብስሯል።
ለ20 አመታት ከቆየበት ቤት መውጣቱም እርግጥ ሆኗል።
ባየርን ለዝውውሩ 120 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
ሩቢ ስፖርት
PSG ኦስማን ደምቤሌን አስፈርሟል!
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ሃሪ ኬን ለቡድኑ እና ለደጋፊው ስንብቱን አብስሯል። ለ20 አመታት ከቆየበት ቤት መውጣቱም እርግጥ ሆኗል። ባየርን ለዝውውሩ 120 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
ኬን 9 ቁጥር መለያ ይለብሳል!
ሩቢ ስፖርት
በሴቶች የአለም ዋንጫ እንግሊዝ ስፔን ስውዲን እና አውስትራሊያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
ሩቢ ስፖርት
ሠላም ክቡራን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!
ተወዳጁ ሊግ ትላንት ምሽት መነሾው ሆኗል ምን እንደምትጠብቁ ፃፉልን እስኪ።
ከ11 ሠዓት ጀምሮ በተመሳሳይ ሰዓት በሚካሄዱ 4 ጨዋታዎች አመቱን እንጀምራለን አብሮነታችሁ ከእኛ ጋር ይሁን።
በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
👍
1
ሩቢ ስፖርት
ባህር ዳር ከተማ ነገ ልምምድ ይጀምራል!
ቡድኑ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለማጣሪያ ጨዋታ ነገ ልምምድ የሚጀምር ሲሆን ዛሬ ከባህር ዳር አዲስ አበባ ገብቷል።
👍
1
ሩቢ ስፖርት
ሃሪ ኬን በመጀመሪያ ልምምድ ላይ!
ኬን ዛሬ ምሽት በሱፐር ካፑ ከላይብዚሽ በሚኖረው ጨዋታ ይሰለፋል ተብሎ ይጠበቃል።
❤
1
ሩቢ ስፖርት
አል ናስር የአረብ ካፕ ዋንጫ አሸንፏል!
በአረብ ካፕ ዋንጫ ከአል ሂላል የተጫወተው አልናስር 2 ለ 1 አሸንፎ ዋንጫውን ወስዷል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 2ቱም ጎሎች ሲያስቆጥር በአል ናስር በኩል 2 ተጫዋች በቀይ ካርድ ወጥቷል።
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ሃሪ ኬን ከተቀያሪ ወንበር ይነሳል!
ሩቢ ስፖርት
ላይብዚሽ አሸንፏል!
የጀርመን ሱፐር ካፕ ዋንጫ በላይብዚሽ አሸናፊነት ተጠናቋል።
የማርኮ ሮሰ ቡድን ጨዋታውን 3 ለ 0 ረቷል።
ሩቢ ስፖርት
ሮቤርቶ ማንቹኒ እና የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ተለያይተዋል።
ሩቢ ስፖርት
ኤደር ሚሊታኦ የግራ ጉልበቱ ላይ ጉዳቱ ከባድ እንደሆነ ተገልጿል!
ከቀዶ ጥገናው በኋላ ምን ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ይታወቃል።
ሩቢ ስፖርት
ሰርጂዮ ራሞስ ዳግም ወደ ማድሪድ ሊመጣ ይችላል!
የተከላካዩ ኤደር ሚሊታኦ መጎዳት ራሞስን ወደ ቀደመ ቤቱ ሊመልሰው ይመስላል።
ሩቢ ስፖርት
የእንግሊዝ ውዱ ተጫዋች!
ቼልሲ ሞይስ ካይሴዶን ለማስፈረም ተስማምቷል።115 ሚሊየን ፓወንድ ሲከፈልበት አሰስከ 2031 ይቆያል።