ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ደሚራል ከአታላንታ ይለቃል!

ቱርካዊው ከአታላንታ መልቀቅ ተቀዳሚ ምርጫው ሲሆን ኢባኔዝን የሚያጣው ሮማ ቀዳሚ ፈላጊው ነው።
የእንግሊዞቹ ዌስትሃም እና ኖቲንግሃም ፍረስት የደሚራል ፈላጊዎች ናቸው።
ጋሪ ኦኔል ወደ ዎልቭስ!

አሰልጣኙ ዩሊያን ሌፕቴጉዌን ተክተው የዎልቭስ አሰልጣኝ ሊሆኑ ነው።
ስኮት ፓርከር ከበርንማውዝ ሲሰናበት በጊዜያዊነት በርንማውዝን ይዘው የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከዎልቭስ ጋር ማድረጋቸው ይታወሳል።
ራስሙስ ሆይለንድ የመጀመሪያው ጨዋታ ያልፈዋል!

አጥቂው ከጀርባ ህመም ጋር በሊጉ መክፈቻ ጨዋታ ላይ አይኖርም።
ኮንራድ ዲ ላፎን ወደ ስፔን!

የማያሚው ሰው ከማርሴይ በውሰት የስፔኑን ኤይባር ተቀላቅሏል።
በባርሳ እንደነበር ይታወሳል።
ኪንግስሌ ኮማ ውድቅ አድርጓል!

የባየርኑ የመስመር አማካይ ከ2 የሳዑዲ ክለቦች የእናስፈርምህ ጥያቄ ቢቀርብለትም ውድቅ አድርጎታል።
ለ2 አመት የተራዘመ ውል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛውን ውል ለ14ኛ አመት አራዝሟል።

ሶከር ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ደርሰዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከረጅም በረራ በኋላ አዲስ አበባ ደርሷል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በቦሌ ዓለምአቀፍ አየር ማረፍያ ተገኝተው ለልዑክ ቡድኑ አቀባበል አድርገዋል።
ዌስትሃም እና ዩናይትድ ተስማምተዋል!

ዌስትሃም ሃሪ መጓየርን ለማስፈረም ያቀረበው የተሻሻለ 30 ሚሊየን ፓወንድ ተቀባይነትን ያገኘ መስሏል።
ማት ተርነር ኖቲንግሃም ፎረስትን ተቀላቅሏል!
ኤሪክ ባዪ ወደ ቤሺክታሽ እንደሚሄድ ተረጋግጧል!
ተከላካዩ በነፃ ነው ወደ ቱርክ የሚያቀናው።
ዴቪድ ራያ ነገ የጤና ምርመራውን ያደርጋል!
በአርሰናል እስከ 2028 ይቆያል።
ባየርን ስተርሊንግን ይፈልጋል!

ባየርን እንግሊዛዊውን ለማስፈረም 43 ሚሊየን ፓወንድ እንዳቀረበ እየተነገረ ነው።
ሳዲዮ ማኔ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ
ማርሴሎ ብሮዞቪች እና
ሴኩ ፎፋና በአልናስር
ሁጎ ኢኪቲኬ ወደ ኤቨርተን!

ኤቨርተን ኢኪቲኬን ከፓሪስ ለማስፈረም 40 ሚሊየን ዩሮ አቅርቧል።
ረዥሙ አጥቂ በሉዊስ ኤኒሪኬ ከማይፈለጉት መካከል ነው።
ሊዮ ገንዘብ ያገኛል!

ዌስትሃም ፓኩዌታን ከሸጠው ከሊዮ ላይ ሲገዙት በተዋዋሉት መሠረት 10% ለፈረንሳዩ ቡድን ይከፍላሉ።
ሲቲ ብራዚላዊውን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ላይ ነው።
ናፖሊ ካዮስተን አስፈርሟል!

የጣሊያኑ ቡድን የራንሱን አማካይ የግሉ አድርጓል።
ቅዳሜ የጤና ምርመራው ይደረጋል።
ሲቲ ለፓኩዌታ ለማቅረብ ያዘጋጀው 70 ሚሊየን ፓወንድ ላይ እያጤነበት ነው።
ምናልባትም 80 ሚሊየን ፓወንድ ሊያደርገው ይችላል።