ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አርሰን ቬንገር ከሃውልታቸው አጠገብ!
2
የሞርኮ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጥሎ ማለፉ ገብቷል።

በአፍሪካ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለ 4ኛው ቡድን ሲሆን በመድረኩ ከናይጄሪያ እና ደ አፍሪካ ተከትሎ 3ኛው ቡድን ነው።
ተጠባቂዋ ጀርመን ከምድብ ወድቃለች።
👏1
አልናስር በውድድሩ ቆይቷል!

በአረብ ካፕ ከዛማሊክ የተጫወተው አል ናስር በሮናልዶ ጎል ከመሪነት ተነስቶ 1 ነጥብ ተጋርቷል።
በዚህም ከምድብ ከመሰናበት ተርፏል።
1
ዝውውሩ ተጠናቋል!
ራስሙስ ሆይለንድ
ዲያቺ ካማዳ ወደ ላትሲዮ!

አማካዩ ሮም ከተማ ደርሷል።
በጣሊያኑ ቡድን የ2 አመት ኮንትራት ተሰጥቶታል።
አዲሶቹ ፈረሰኞች ደርሰዋል!

ናይጄርያዊው ኦዶ ሞስስ እና ጋናዊው ክዋሜ አዶም ፍሪምፖንግ በትላንትናው እለት ለሊት አዲስ አበባ ገብትዋል።

ከክለቡ ገፅ
ሜሰን ግሪንዉድ!
ሀይደር ሸረፋ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተለያይተዋል።

"አራት የማልዘነጋቸዉ ውብ አመታት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አሳልፍያለሁ።የ15ኛ እና 16ኛ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ድላችን ሁሌም በልቤ ታላቅ ደስታን ይፈጥራሉ።

በዝቅታም በከፍታም ወቅት ሁልጊዜም ከጎኔ ለነበራቹ በተለይም ለክለቡ የልብ ደጋፊዎች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ

ለቡድን ጓደኞቼ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ!"የቅዱስ ጊዮርጊስ አምበል ሆኜ አሳልፍያለሁ" ስልም ኩራት ሚሰማኝ በናንተ ምክንያት ነዉ

ለቡድኑ አመራሮች እንዲሁም በተለያዪ ጊዜያት የነበራችሁትን የአሰልጣኝ አባላቶች ምስጋናዬ ይድረሳቹ!

በቀጣይ ዉድድሮች ሁሉ ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ

በቀጣይ የእግር ኳስ ህይወቴ በሌላ ክለብ የመጫወት ዉሳኔ ላይ መድረሴን ስገልጽ ከታላቅ ከበሬታ ጋር ነዉ!

ስለማልዘነጋዉ ጊዜ ከልብ አመሰግናለሁ "

ከተጫዋቹ የግል ገፅ
ትላንት የፀደቁ!
👍1
ጆስኮ ጋርዲዮል የማን ሲቲ ንብረት ሆኗል!
ኦናና በኦልድትራፎርድ!
ካስትሮቪሊ የጤና ምርመራውን ባለማለፉ ወደ ጣሊያን ተመልሷል!
ፊዮሬንቲና እና በርንማውዝ በዝውውሩ ተስማምተው ነበር!
ሮድሪጎ እና ኤምባፔ ትላንት ምሽት በጣሊያን!
👍1
500 ሚሊየን ዩሮ ለኦስሜሄን!

የሳዑዲው አል ሂላል ለናፖሊ 500 ሚሊየን ዩሮ አቅርቧል።
አሁን ኦስሜሄን በጣልያን ይቆያል የሚለው የናፖሊ አመራሮች ሃሳብ የሚቀየር ይመስላል።
🤯1
ሆይለንድ የዩናይትድ ንብረት ሆኗል?