ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ!
👍1
በፌዴሬሽን የፀደቁ!
👏1
ማኔ የህክምና ምርመራውን ጨርሶ የአል ናስር ተጫዋች ሆኗል!
👍3👌1
የኦፕታ ግምት!
ወደ ሊጉ ማን ያድጋል?ከሻምፒዮን ሺፑስ ማን ይወርዳል?
ሆይለንድ ወደ ዩናይትድ!

አጥቂው የጤና ምርመራውን ለመከወን ወደ ማንቼስተር እያቀና ነው።
👍2
አዲሶቹ የአል አህሊ ተጫዋቾች!
ኡጉቹኩ የቼልሲ ንብረት!

ቼልሲ ሌስሊ ኡጉቹኩን በ7 አመት ኮንትራት አስፈርሟል።
የማስቀጠል አማራጭ ተቀምጦለታል።
አዲሶቹ አስቆጥረዋል!

አል አህሊ አል ሻማልን 5 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ፈርሚኒሆ እና ሴንት ማክሲማ ጎል አስቆጥረዋል።
ራያ እና አርሰናል ተስማምተዋል!

አርሰናል ከዴቪድ ራያ ጋር በግል ጉዳዮች ከስምምነት ደርሷል።
የቡድኖቹ የመጨረሻ ሁነት ይጠበቃል።
የፉልሃም ከሜዳ ውጪ መለያ!
ዛሬ የፀደቁ!
ቡፎን ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል!