ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቀጣዩ አሰልጣኝ ማን ይሆን?

ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ለመቅጠር ንግግር ላይ ነው።
ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም እና ሙሉጌታ ምህረት ደግሞ ዋነኞቹ ተወዳዳሪዎች ሆነዋል።
ይገዙ ቦጋላ ከቡድኑ ጋር ይቆያል!

የሲዳማ ቡናው አጥቂ ከክለቡ ጋር ተስማምቶ በዛው ለመቆየት ወስኗል።

ከክለቡ ገፅ
ሩቢ ስፖርት
ቡድኖቹ ተስማምተዋል! ማንቼስተር ዩናይትድ እና አታላንታ በሆይለንድ ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል።
ቡድኖቹ ተስማምተዋል!

አታላንታ እና ማንቼስተር ዩናይትድ በሆይለንድ ዝውውር ጉዳይ ተስማምተዋል።
👍2🔥1
ኡጎቹኩ ወደ ቼልሲ!

ሌስሊ ኡጎቹኩ የቼልሲ ንብረት ለመሆን ከስምምነት ተደርሷል።
ቼልሲ እስከ 28 ሚሊየን ዩሮ ለሬን ይከፍላል።
ደስታ ዮሃንስ ወደ ሲዳማ ቡና!

የመስመር ተከላካዩ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆኗል።
የኢትዮጵያ ቡናው ሬድዋን ናስር እና የባህርዳር ከተማው ሄኖክ ኢሳያስ ተድረዋል!
👍2
በአለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሂጃብ ለብሳ የተጫወተችው ሞሮኳዊት ኖሃይላ ቤንዚና!
1
የሊቨርፑል ከሜዳ ውጪ መለያ!
ዲሳሲ ወደ ቼልሲ!

ቼልሲ አክሴል ዲሳሲን ለማስፈረም እየሰራ ነው።ፈረንሣያዊው ተከላካይ በኒውካስትል እና በማንቼስተር ዩናይትድ ይፈለጋል።
ሴንት ማክሲማ የአል አህሊ!

አለን ሴንት ማክሲማ ሙሉ ለሙሉ የአል አህሊ ንብረት ሆኗል።
ኒውካስትል 30 ሚሊየን ዶላር ያገኛል።
ሙሳ ዲያቢ በመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎቹ ለአስቶን ቪላ ጎል አስቆጥሯል።
ከፉልሃም እና ብሬንትፎርድ ጋር።
አብረን ጫማ መስቀል እንፈልጋለን!

ኢንተር ማያሚን መቀላቀል እንደሚፈልግ የተጠየቀው ሉዊስ ሱዋሬዝ እኔ እና ሊዮ ኳስ አብረን ማቆም እንፈልጋለን(እናስባለን) ብሏል።
የኤደር ሚሊታኦ ሴት ልጅ በማድሪድ መለያ!
2
ኮስቲል ወደ ጣሊያን!

ቤኑዋ ኮስቲል ወደ ሳለሪንታና አቅንቷል።ፈረንሳያዊው ግብ ጠባቂ በነፃ ነው ወደ ጣሊያን ያመራው።