ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ማን ሲቲ ኢቲሃድን ለማስፋት ፍቃድ አግኝቷል!

በቀጣይ አመት ህዳር ወር ግንባታው የሚጀምረው ማስፋፊያው ከ53 ሺ ወደ 60 ሺ ደጋፊ የመያዝ አቅም ይሸጋገራል።

340 ሚሊየን ፓወንድ እንደሚወጣበት ሲገመት ለ2025/26 የውድድር ዘመን ይደርሳል።
👍1
ፋቢኒሆ ወደ ሳዑዲ!

በአል ኢትሃድ እና በሊቨርፑል መካከል ከስምምነት ተደርሷል።
በዚህ ሳምንት የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
የወጣቶቹን ውል አራዝሟል!

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ5 ወጣት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል።
ተጫዋቾቹ ቀጣዩን 2 አመት በቡድኑ ይቆያሉ።

ተጫዋቾቹ፦
1,አላዘር ሳሙኤል
2,ሻሂድ ሙስጠፋ
3,ተገኑ ተሾመ
4,አብርሃም ጌታቸው እና
5, ዳግማዊ አርአያ ናቸው።

ከክለቡ ገፅ
አማኑኤል ኤርቦ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሏል!

ከክለቡ ገፅ
መጓየር ወደ ጣሊያን!

የጣሊያን ትልልቆቹ ቡድኖች የሃሪ መጓየርን ፊርማ ይፈልጋሉ።
ከወደ ጣሊያን በሚወጡ ዘገባዎች ናፖሊ፣ሮማ፣ዩቬ እና ሁለቱ ሚላኖች ተጫዋቹን በውሰት ለመውሰድ እየተወዳደሩ ነው።
ከውዶቹ በላይ ውዱ ኤምባፔ!

ኪሊያን ኤምባፔ የአል ሂላሉን ውል ቢቀበል የሚያገኘው አመታዊ 776 ሚሊየን ዶላር ከNBA ውዶቹ እና ከፍተኛ ተከፋዮቹ ብልጫ አለው።

በNBAው የሚገኙት 17ቱ ውድ ተከፋዮች ከሚያገኙት የኤምባፔ ክፍያ ብቻውን ከ15 ሚሊየን ዶላር በላይ ብልጫ አለው።

በዝርዝሩ ውስጥ፦
ስቴፈን ከሪ እና ክላይ ቶምፕሰን ከ ጎልደን ስቴት ዎሪየርስ
ኬቨን ዱራንት ከ ፎኒክስ ሰንስ
ሊብሮን ጀምስ እና አንተኒ ዴቪስ ከ ሎሳንጀለስ ሌከርስ
ጆይል ኤምቢድ ከ ፊላደልፊያ 76ሰርስ
ያኒስ አንቴቶኩንፖ ከ ሚልዎኪ በክስ
ጂሚ በትለር ከ ማያሚ ሂት
ኒኮላ ዮኪች ከ ዴንቨር ነጌትስ እና መሰል ኮከቦች ይገኙበታል።
ፈቱዲን ጀማል ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ!

ከባህርዳር ከተማ ጋር ሊቆይ እንደሚችል ሲነገር የነበረው ተከላካዩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል።
ቅዱስ ጊዮርጊስም የተጫዋቹ ፈላጊ ነው።
አባቷ ደስተኛ አይደሉም!

የናጄሪያዊቷ ኦሾላ አባት ልጃቸው አውስትራሊያ ላይ ጎል አስቆጥር መለያዋን አውልቅ በመደሰቷ ደስተኛ እንዳልሆኑ ተናገረች።
ቡድኖቹ ተስማምተዋል!

ማንቼስተር ዩናይትድ እና አታላንታ በሆይለንድ ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል።
ፋአድ ፈረጃ ወደ ንግድ ባንክ!
አማካዩ እና ቡድኑ ተስማምተዋል።

ሶከር ኢትዮጵያ
የአርሰን ቬንገር ሃውልት ኢምሬትስ ስታድየም ጋር!
ሚላን እና ቫሌንሺያ ተስማምተዋል!

ኤስ ሚላን የኑስ ሙሳን ከቫሌንሺያ ለማስፈረም በቃል ደረጃ ተስማምተዋል።
ሚላን በርከት ያሉ ዝውውሮችን እየፈፀመ ነው።
ዛሬ በፌዴሬሽን የፀደቁ!
👍2
አል አህሊ!