ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የወዳጅነቱ በማድሪድ 2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል!

የማድሪድ አዲስ ፈራሚዎች ቤሊንግሃም እና ሆሴሉ ጎሎቹን አስቆጥረዋል።
በዩናይትድ በኩል ኦናና የመጀመሪያውን ጨዋታ አድርጓል።
ኮቤ ማይኖ በጉዳት ከሜዳ ወጥቷል።
ተጨማሪ ምስሎች!
ባርሴሎና በጊዜ መምራት ጀምሯል!
ቡካዮ ሳካ 1 ለ 1 አድርጎታል።
አርሰናል ባርሴሎናን 5 ለ 3 አሸንፏል!
"ሱዋሬዝ ከእኛ ጋር ይቆያል"
ፖርታሉፒ

የግሬሚዮው አሰልጣኝ ሉዊስ ሱዋሬዝ ወደ ኢንተር ማያሚ አያቀናም አብሮን ይቆያል ብለዋል።
አዲሱ አምበል!

ኤምሬ ጃን የቦሩሺያ ዶርትሙንድ አዲሱ አምበል ሆኖ ተሹሟል።
በካንሰር ተጠቅቷል!

ስቴፈን ላይነር በካንሰር መያዙን ቡድኑ ቦሩሺያ ሞንቼግላድባህ አስታውቋል።
ተጫዋቹ በመጀመሪያው ደረጃ ላይ በመገኘቱ የመዳን እድሉ ሠፊ ነው።
ከ100 ሚሊየን ዩሮ በላይ!

ባየርን ሚኒክ ለቶትንሃም 3ኛውን ጥያቄ ሊያስገባ ነው።
ቡድኑ ለሃሪ ኬን ከ100 ሚሊየን ዩሮ በላይ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።
2 ጊዜ ጥያቄው ውድቅ እንደነበረ ይታወሳል።
ኒኮ ኤልቬዲ ወደ ዎልቭስ!

የእንግሊዙ ዎልቭስ የሞንቼግላድባሁን ተከላካይ ኒኮ ኤልቬዲን ወደ ሞሊኒው ለመውሰድ በመልካም ንግግር ላይ ይገኛል።
ሩቢ ስፖርት
ኒኮ ኤልቬዲ ወደ ዎልቭስ! የእንግሊዙ ዎልቭስ የሞንቼግላድባሁን ተከላካይ ኒኮ ኤልቬዲን ወደ ሞሊኒው ለመውሰድ በመልካም ንግግር ላይ ይገኛል።
ዎበር ወደ ግላድባህ!

ማክስሚሊያን ዎበር ወደ ሞንቼግላድባህ ለማቅናት ተቃርቧል።
የሊድሱ ተከላካይ ኤልቬዲ በግላድባህ ቢቀጥልም ባይቀጥልም ወደ ጀርመን ማምራቱ አይቀርም።
በረከት ወደ ሃዲያ ሆሳዕና!

ሃዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሃንስን ወደ ቡድኑ መልሷል።

ሶከር ኢትዮጵያ
ምህረታብ ወደ ሃዲያ ሆሳዕና!

በስልጤ ወራቤ ቆይታን ያደረገው ግብ ጠባቂው ምህረታብ ገብረህይወት ወደ ሃዲያ ሆሳዕና አቅንቷል።

ሶከር ኢትዮጵያ
ገብረክርስቶስ ቢራራ እና ወልቂጤ ከተማ አልተስማሙም።
ቡድኑ እና አሠልጣኙ በጋራ ለመስራት ቢነጋገሩም ከስምምነት መድረስ ከብዷቸዋል።

ምስል፦ ሶከር ኢትዮጵያ
psg ለሆይለንድ ጥያቄ አቀረበ!

PSG ለአታላንታው አጥቂ 50 ሚሊየን ዩሮ ጦያቄ አቅርቧል።
አታላንታ 70 ሚሊየን ዩሮ ነው የሚፈልገው።