ሩቢ ስፖርት
243 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኡንደር ወደ ፌነርባቼ!

የቱርኩ ቡድን ቱርካሚውን ተጫዋች ወደ ሃገሩ ለመመለስ ከማርሴይ ጋር እየተነጋገረ ነው።
ቼንጊዝ ኡንደር በአዲሱ የማርሴይ ፕሮጀክት ቦታ የለውም።
ልምምድ ጀምሯል!

ኦሌግዛንደር ዚንቼንኮ ከባት ጉዳቱ አገግሞ የግል ልምምድ ጀምሯል።
ማኔ ወደ አልናስር!

የሳዲዮ ማኔ ወኪል ወደ ጃፓን አምርቷል።
ምክንያቱ የማኔን ዝውውር ከአልናስር ጋር ለማጠናቀቅ ነው።አልናስር በቅድመ ውድድር ዝግጅት በጃፓን ከትሟል።
ሃሜሽ ሮድሪጌዝ በፖርቶ!
ጊት ጋት  ከሲዳማ ጋር ይቀጥላል!

ተከላካዩ ወደ ግብፅ እንደሚያመራ ሲነገር ቆይቷል።

Ethio Kickoff
ረጀብ ሚፍታ ወደ ባህርዳር ከተማ!

በከፍተኛ ሊጉ ከቤንች ማጂ ጋር ጥሩ ጊዜን ያሳለፈው ተጫዋቹ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል።
ከጨዋታው በኋላ አሴንሲዮ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው!
👍1
2006 የአለም ዋንጫ!
ጃኮብስ ወደ ኖቲንግሃም!

ኖቲንግሃም ፎረስት የሞናኮውን ኢስማኤል ጃኮብስ ለማርፈርም በድርድር ላይ ነው።
ቡድኑ የመስመር ተጫዋቹን ለመውሰድ ጥሩ እርምጃ ላይ ተገኝቷል።
የባርሳ ከሜዳ ውጪ መለያ!
ኢስኮ ወደ ቤቲስ!

ስፔናዊው ወደ ሪያል ቤቲስ አቅንቷል።የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ እስከ መጪው ሰኔ የሚቆይ ይሆናል።
ሆይለንድ ወደ ዩናይትድ!

ማንቼስተር ዩናይትድ ለአጥቂው 50 ሚሊየን ዩሮ + ታይቶ የሚጨመር 10 ሚሊየን አቅርቧል።
አታላንታ 70 ነው የሚፈልገው።
ባዪ ወደ ሳዑዲ!

ኤሪክ ባዪ ወደ አልናስር የሚያደርገው ጉዞ በመልካም መንገድ እየተጓዘ ነው።
በቀጣይ ቀናት ሙሉ ለሙሉ ዝውውሩ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ሪቻርልሰን Lion City ላይ ሃትሪክ ከሰራ በኋላ በሚታወቅበት ዳንስ።
ቶትንሃም 5 ለ 1 አሸንፏል።
በባየርን እና ማን ሲቲ የወዳጅነት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በርናርዶ ሲልቫ 1 ሚሊየን የን ሽልማት ተበርክቶለታል።
ሜሲ እና ሱዋሬዝ ላይገናኙ ነው!

ኢንተር ማያሚ ሱዋሬዝን የግሉ ለማድረግ የሞከረው ሙከራ የተሳካ አይመስልም።ተጫዋቹ እስከ አመቱ መጨረሻ በግሬሚዮ መቆየት እንደሚኖርበት እየተነገረ ነው።
የሮማ ከሜዳ ውጪ መለያ!
ዋርድ ፕራውስ ወደ ዌስትሃም!

ዲክላን ራይስ ከአማካይ ክፍሉ ያጣው ዌስትሃም ጀምስ ዋርድ ፕራውስን ለመውሰድ በብዙ ቀርቧል።
በተጫዋቹ እና በክለቡ መካከል ስምምነት ላይ ተደርሷል።