ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዎልቭስ በሰዓታት ልዩነት ስፐርስን አሸንፏል!

1ዱ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ሌላኛው በNBAው
1
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል!
ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል!
የአለም የአመቱ ምርጥ ሴት አትሌቶች የመጨረሻ እጩዎች!
ኢትዮጵያ በትግስት አሰፋ ትወከላለች።

Tigist Assefa
Femke Bol
Shericka Jackson
Faith Kipyegon
Yulimar Rojas
ትላንት ሲቲ ላይ ጎል ያስቆጠረው ቺያጎ ሲልቫ በሊጉ ታሪክ 4ኛው ባለ ትልቅ እድሜው ተጫዋች ነው።
ኤንድሪክ በትንሽ እድሜው ለብራዚል ብሔራዊ ቡድን የተመረጠ 4ኛው ተጫዋች ሆኗል!

1. Pelé (16 Years and 9 𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵𝘀)
2. Edu (16 Years and 11 𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵𝘀)
3. Coutinho (17 Years and 1 𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵)
4. ENDRICK (17 Years and 3 𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵𝘀)
5. Ronaldo (17 Years and 6 𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵𝘀)
👍2
ፍሮንስ ፉትቦል የአለማችን የምንግዜውም ምርጥ 10 ግብ ጠባቂዎች ሲል ይህን ዝርዝር አውጥቷል!

1️⃣ Lev Yashin
2️⃣ Gordon Banks
3️⃣ Dino Zoff
4️⃣ Gianluigi Buffon
5️⃣ Manuel Neuer
6️⃣ Peter Schmeichel
7️⃣ Sepp Maier
8️⃣ Iker Casillas
9️⃣ Edwin van der Sar
🔟 Peter Shilton
1👍1
አል ኢትሃድ ማርሴሎ ጋያርዶን ለመቅጠር ከስምምነት ደርሷል!
ቡድኑ ባሳለፍነው ሳምንት ከአሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ጋር መለያየቱ ይታወሳል።
ምስሌን የሚያጠለሽ ነገር አልፈልግም!

"ወደ ፓርቲ እና መሸታ ቤቶች መጓዝ አልወድም፣የውዝግብ ቦታዎች ላይም መሳተፍ አልሻም፣እኔነቴን በሚያቆሽሹ እና በሚያጠለሹ ቦታዎች ላይ አልገኝም"::

ወጣቱ ኮከብ ኤንድሪክ
እገታ ላይ የነበሩት አባት ደስታ!

ለሊት በደቡብ አሜሪካ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ብራዚል ላይ የነገሰው ሉዊስ ዲያዝ ጎሎቹን ሲያስቆጥር ለቀናት እገታ ላይ የነበሩት አባቱ እንዲ በደስታ እምባ ታይተዋል።
2ሺ በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩ ሴቶች አማላዩ ስፖርተኛ ማነው የሚለውን መጠይቅ ተከትሎ የተቀመጠ ዝርዝር ነው!

1. 🥊 Tyson Fury
2. 🥊 Anthony Joshua
3. 🏈 Travis Kelce
4. 🚗 Lewis Hamilton
5. ⚽️ Cristiano Ronaldo
6. ⚽️ Erling Braut Haaland
7. ⚽️ Jack Grealish
8. ⛳️ Rory McIlory
9. ⚽️ Lionel Andrés Messi Cuccittini
10. 🥊 Conor McGregor
1👍1
አልፎንሶ ዴቪስ በባየርን ይቆያል!
ጁድ ቤሊንግሃም የ2023 ጎልደን ቦይ አሸናፊ ሆኗል!
👍21
ፈረንሳይ በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ጂብላርተርን 14 ለ 0 አሸንፋለች!
👍1
መለያ ጠይቆ ያጣው አይስላንዳዊ!

ፖርቱጋል ከ አይስላንድ ባደረጉት የአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ላይ ከሮናልዶ መለያ ቅያሪ ያለመው የአየስላንድ ተጫዋች ሳይሳካለት ቀርቷል።

ተጫዋቹ የጨዋታውን ፍፃሜ ተከትሎ ሮናልዶን መለያ ቢጠይቀውም ሮናልዶ የለበሰውን ጃኬት ዚፕ በመክፈት ቀድሞ ለሌላ ተጫዋች እንደሰጠ አሳይቶታል።