ሪያል ማድሪድ ባለፉት 7 ቀን የተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል!
Vinícius Júnior's እስከ 2027.
Rodrygo's contract እስከ 2028. Camavinga's contract እስከ 2029.

ዩናይትድ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል!
ማንቼስተር ዩናይትድ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎቹ(4) በጠቅላላ ፍፁም ቅጣት የተሰጠበት ቡድን ሆኗል።

👍2
ኳስ እንዲያቆም ቢመከርም እምቢተኝነቱ የቀጠፈው ድዋሜና!
ሰሞንኛ ከሆኑ ትልልቅ የእግር ኳስ መነጋገሪያዎች ቀዳሚው የጋናዊው ራፋኤል ድዋሜና ህልፈት ነው።
በአልባኒያ በጨዋታ መሃል የሞተው የ28 አመቱ ተጫዋች በተደጋጋሚ በልብ ህመም ችግር ሲሰቃይ ቆይቷል።
ተጫዋቹ 2019 የሪያል ዛራጎዛ ንብረት እያለ ነበር ቡድኑ በዚሁ በልብ ህመሙ ምክንያት ኮንትራቱን ያቋረጠው።
በጊዜውም የድዋሜናን የጤና ሁኔታ ሲከታተሉ የቆዩት ዶክተር ጆሴፍ ብሩጋዳ እባክህ በህይወት መቆየት ከፈለክ ከእግር ኳስ ራቅ ሲሉ አስጠንቅቀውት ነበር።
በእግር ኳስ ፍቅር የተለከፈው ተጫዋቹ ግን በ2020 ወደ ዴንማርክ ለመጫወት አምርቷል።
በውሰት የቆየበት ቡድንም በዚሁ የልብ ህመሙ ምክንያት ሃላፊነት ላለመውሰድ በሚል ኮንትራቱን አቋርጧል።
በዚህ ያላቆመው ድዋሜና በ2021 ወደ ኦስትሪያ አቅንቶ ጊዜ ቢያሳልፍም ዳግም ህመሙ ኮንትራቱ እንዲቋረጥበት አስደርጓል።
ከወራት እረፍት በኋላ ነበር በ2023 ወደ አልባኒያ ያቀናው።
በዛም እረፍት የተገባት ልቡ ለስከመጨረሻው መስራቷን አቁማ ድዋሜናም ተሸነፈ።
ወደ ብራይተን ሊያቀና የልቡ ሁኔታ ያልፈቀደለት በሌቫንቴ ታሪክ 2ኛው ውዱ ፈራሚ የህክምና ባለሙያዎቹን ምክር በመተው ለሚወዳት እግር ኳስ ህይወቱን ሰጥቷል።(ባለሙያ መስማት ግን ግድ ነው)

የአለም የአመቱ ምርጥ ሴት አትሌቶች የመጨረሻ እጩዎች!
ኢትዮጵያ በትግስት አሰፋ ትወከላለች።
Tigist Assefa
Femke Bol
Shericka Jackson
Faith Kipyegon
Yulimar Rojas
ኢትዮጵያ በትግስት አሰፋ ትወከላለች።
Tigist Assefa
Femke Bol
Shericka Jackson
Faith Kipyegon
Yulimar Rojas