ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኔይማር በኢንስታግራም ገፁ!
ኤምባፔ በኢንስታግራም ገፁ!
የኢትዮጵያ ሴቶች ቡድን ከፓሪስ ኦሎምፒክ ውጪ ሆነዋል!

የኦሊምፒክ ሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ውጤት
ናይጄርያ 4-0 ኢትዮጵያ።
ድምር ውጤት ናይጄሪያ 5 ኢትዮጵያ 1
👍1
ካፍ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ምርጫ ዕጩዎችን ይፋ አድርጓል!
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች!
የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎች!
የአመቱ ምርጥ ብሔራዊ ቡድን እጩዎች!
👍1
የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች!
የሳርብሩከን ደጋፊ በትላንቱ የDFB Pokal ጨዋታ ቡድናቸው ባየርንን ከውድድር ውጪ ሲያደርግ ኑዌርን የሚሰድብበት አጋጣሚ!
😁1
ሮድሪጎ እስከ 2028 በማድሪድ ለመቆየት ተስማምቷል!
አሰልጣኝ ገ/መድህን ሃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጋቸውን ሁለት የሜዳው ጨዋታዎችን ሞሮኮ ላይ ያከናውናል።

የመጀመርያው ጨዋታ ከሴራሊዮን ኅዳር 5 ፣ ሁለተኛው ጨዋታ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ኅዳር 11 የሚደረግ ሲሆን ሁለቱም ጨዋታዎች በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ የሚገኘው ኤል አብዲ ስታዲየም የሚደረጉ ይሆናል።


EFF
ዩሊያን አልቫሬዝ ቡድኖ ጎል አስቆጥሮ ደስታ ሲገልፅ በግጭት ጥርሱን አጥቷል!
በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው በይፋ የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል።

በዚህም መሠረት መሳይ ተፈሪ በምክትል አሰልጣኝነት ፣ ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ በግብጠባቂ አሰልጣኝነት የገብረመድህን ረዳት ሆነው የሚሰሩ ይሆናል።

EFF
ማን ሲቲ 6 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ጄሬሚ ዶኩ 4 የመጨረሻ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል!
ሩቢ ስፖርት
ማን ሲቲ 6 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ጄሬሚ ዶኩ 4 የመጨረሻ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል!
በሊጉ ታሪክ 8ኛው ተጫዋች ሆኗል!

ጄሬሚ ዶኩ በምሽቱ ጨዋታ 4 ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል በሊጉ ታሪክ 8ኛው ተጫዋች ሆኗል።

ከዚህ ቀደም፦
ዴኒስ ቤርካምፕ
አንቶኒዮ ሬስ
ፖል ፖግባ
ሳንቲ ካዞሮላ
ሃሪ ኬን
ኤማኑኤል አዴባዮር እና
ሴስክ ፋብሪጋስ ናቸው።
ሮናልዶ ከ30ኛ አመቱ በኋላ 400ኛ ጎሉ ላይ ደርሷል!
ሀሪ ኬን በተከታታይ ሳምንት ሀትሪክ ሰርቷል!
የሊግ ጎሉም 15 ደርሷል
የአጉዌሮ ልጅ በኮፓ ሊበርታዶሬስ ፍፃሜ የአያቱን(ማራዶና)ምስል በቲሸርቱ ላይ!
ማርሴሎ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮፓ ሌበርታዶሬስን ካሸነፉ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል!

ከዚህ ቀደም ያሸነፉት፦

Cafu
Dida
Roque Junior
Samuel
Sorín
Danilo
Rafinha
Solari
Caballero
Ramires
David Luiz
Julián Álvarez
Tévez
Ronaldinh
Neymar
ቦካ የወጣቱን ህይወት ቀጥፏል!

በኮፓ ሊበርታዶሬስ ፍፃሜ ቦካ ጁኒየርስ መሸነፉት ተከትሎ የቡድኑ የልብ ደጋፊ የሆነው ማርሴሎ ሞራሌስ ራሱን አጥፍቷል።

የ23 አመቱ የቡድኑ የልብ ደጋፊ በሽንፈቱ ተማሮ ውሳኔውን እንደወሰነ ተነግሯል።
የሟች እናት ከአሁን በኋላ ልጄ የለም ቦካ ልጄን ገሎታል ሲሉ ተናግረዋል።
👍2