ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ስፔናዊቷ አይታና ቦንማቲ የሴቶቹ አሸናፊ ሆናለች!
የሴቶቹ ደረጃ ከ1 እስከ 30!
ኔይማር በኢንስታግራም ገፁ!
ኤምባፔ በኢንስታግራም ገፁ!
የኢትዮጵያ ሴቶች ቡድን ከፓሪስ ኦሎምፒክ ውጪ ሆነዋል!

የኦሊምፒክ ሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ውጤት
ናይጄርያ 4-0 ኢትዮጵያ።
ድምር ውጤት ናይጄሪያ 5 ኢትዮጵያ 1
👍1
ካፍ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ምርጫ ዕጩዎችን ይፋ አድርጓል!
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች!
የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎች!
የአመቱ ምርጥ ብሔራዊ ቡድን እጩዎች!
👍1
የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች!
የሳርብሩከን ደጋፊ በትላንቱ የDFB Pokal ጨዋታ ቡድናቸው ባየርንን ከውድድር ውጪ ሲያደርግ ኑዌርን የሚሰድብበት አጋጣሚ!
😁1
ሮድሪጎ እስከ 2028 በማድሪድ ለመቆየት ተስማምቷል!
አሰልጣኝ ገ/መድህን ሃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጋቸውን ሁለት የሜዳው ጨዋታዎችን ሞሮኮ ላይ ያከናውናል።

የመጀመርያው ጨዋታ ከሴራሊዮን ኅዳር 5 ፣ ሁለተኛው ጨዋታ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ኅዳር 11 የሚደረግ ሲሆን ሁለቱም ጨዋታዎች በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ የሚገኘው ኤል አብዲ ስታዲየም የሚደረጉ ይሆናል።


EFF
ዩሊያን አልቫሬዝ ቡድኖ ጎል አስቆጥሮ ደስታ ሲገልፅ በግጭት ጥርሱን አጥቷል!
በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው በይፋ የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል።

በዚህም መሠረት መሳይ ተፈሪ በምክትል አሰልጣኝነት ፣ ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ በግብጠባቂ አሰልጣኝነት የገብረመድህን ረዳት ሆነው የሚሰሩ ይሆናል።

EFF