ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኪሊያን ኤምባፔ
ጁድ ቤሊንግሃም እና ቪኒ ጁኒየር
👍1
ሊዮ ሜሲ የዘንድሮ የባለንዲኦር አሸናፊ ሆኗል!
8ቱ የመጨረሻ ሳቆች
ከ6ኛ እስከ 10ኛ
ከ1ኛ እስከ 5ኛ
1
ጁድ ቤሊንግሃም የኮፓ ትሮፊ(ምርጥ ወጣት)ዋንጫ አሸናፊ!
ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ የያሺን(ምርጥ ግብ ጠባቂ) አሸናፊ!
ኤርሊንግ ሃላንድ የሙለር ትሮፊ(ምርጥ አጥቂ) አሸናፊ!
1
ቪኒ ጁኒየር የሶቅራጠስ አዋርድ(የበጎ ስራ(በዘረኝነት ላይ ያለው እንቅስቃሴ እና በብራዚል ትምህርት ላይ የሰራቸው ስራዎች))አሸናፊ!
👍1
"የቡድን ዋንጫ ከዚህኛው በላይ አስፈላጊ ነው ያለ ቡድኔ ይሄን ዋንጫ ማሳካት አልችልም"

ሊዮ ሜሲ
👍1
"ዛሬ ድሉ ለሃላንድም ይገባዋል!
እርሱ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እና የአውሮፓ አሸናፊ ነው እንዲሁም የሁሉም ነገር ከፍተኛ አስቆጣሪ።
ዛሬ ይሄ ሽልማት ያንተም ነው!
እርግጠኛ ነኝ በቀጣዮቹ አመታት ታሸንፈዋለህ"

ሊዮ ለሃላንድ