ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቀጣዮቹ 3 ቀናት በእግር ኳስ!
1
ኤል ክላሲኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ 10 ቁጥር ባርሴሎና እና ያለ 9 ቁጥር ማድሩድ ይጫወታሉ።
1
በጁድ ቤሊንግሃም 2 ጎሎች ማድሪድ ኤልክላሲኮን 2 ለ 1 አሸንፏል።
የወልቂጤ ተጫዋቾች ከዛሬ ጀምሮ ልምምድ ማቆማቸውን ከተጫዋቾቹ መረጃ ሰምተናል ።

በተደጋጋሚ ጊዜ እኛም እንዳደረስነው በደሞዝ አለመክፈል ምክንያት ዛሬ የመጨረሻ ወሳኔላይ ደርሰዋል።

ከክለቡ ሀላፊዋች ባገኘነው መረጃ መሰረት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ክፍያው እንደሚፈፀም ነግረውናል በዚህ ጉዳይም በ ሆሳዕና ስብሰባ ላይ መሆናቸውን አውቀናል።
👍1
የባለንዲኦር ሽልማት በደረጃ!

30ኛ ሩቢን ዲያዝ
🙏1
28ኛ ራንደል ኮሎ ሙዋኚ እና ማርቲን ኦዴጋርድ!
2
27ኛ ኒኮሎ ባሬላ
🥰2
26ኛ ጀማል ሙሲያላ
25ኛ ጆስኮ ጋሪዲዮል
24ኛ ቡካዮ ሳካ
3
23ኛ አንድሬ ኦናና
22ኛ ኪም ሚን ጄ
👍1
21ኛ አንትዋን ግሪዝማን
👍1😢1
20ኛ ላውታሮ ማርቲኔዝ
👍21
19ኛ ሃሪ ኬን
👍2
18 ጁድ ቤሊንግሃም
😡21
" ሜሲ የአለም ዋንጫ ባሸነፈበት አመት ባላንዶር ባይወስድ ይደንቀኛል"

አርሰን ቬንገር
7
የሽልማቱ አዳራሽ መግቢያ በቀይ ምንጣፍ!
1
የመጨረሻው ተፋላሚዎች!
ሊዮ ሜሲ በአዲስ የፀጉር ቁርጥ ነው ወደ ሽልማት ቦታው የሚያመራው!