ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አሠልጣኝ ማርክ ስቲይን እና አያክስ ተለያይተዋል!
ሪያል ማድሪድ ከትላንት ምሽት ድሉ በኋላ በአውሮፓ ያሸነፈው ቡድን ብዛት 108 ደርሷል።
የስፔን ሱፐር ካፕ በሳዑዲ የአል ናስር ንብረት በሆነው አል አወል ፓርክ ስታድየም ይከወናል!

• Real Madrid vs Atlético
• Barcelona vs Osasuna
January, 2024
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ባርሴሎና ከሻካታር ዶኝዬስክ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናደርሳቹሃለን።
ባርሳ በአውሮፓ የቀና ጊዜ እያሳለፈ ነው ዛሬም ለ3ኛ ድሉ ይፋለማል።
የበዙ ተጫዋቾቹ ጉዳት ፈተና ይሆንበት ይሆን?
ባለፉት 2 አመታት ወደ ከበደው መድረክ ለመጓዝ መንገዱን ዛሬውኑ የሚጠርግ ይመስላቹሃል?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሴቶች ጨዋታን ጨምሮ የትላንት እና የምሽት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን እንዳስሳለን!

ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እንደመጣለን!
ሃሳብ አስተያየትዎን ያድርሱን
👍2
አርሰናል እና ሴቪያ ከትላንቱ ጨዋታቸው በፊት ለቀድሞ ተጫዋቻቸው አንቶኒዮ ሬይስ መታሰቢያ አስቀምጠዋል።
1
የኦሊምፒክ ሴቶች ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ 1 አቻ ጨርሰዋል።
ማኔ ክለብ ገዝቷል!

ሳዲዮ ማኔ በፈረንሳይ 4ኛ እርከን ላይ የሚገኝውን Bourges ክለብ ገዝቷል።
የተጎዱ የባርሴሎና ተጫዋቾች!
ቀጣዮቹ 3 ቀናት በእግር ኳስ!
1
ኤል ክላሲኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ 10 ቁጥር ባርሴሎና እና ያለ 9 ቁጥር ማድሩድ ይጫወታሉ።
1
በጁድ ቤሊንግሃም 2 ጎሎች ማድሪድ ኤልክላሲኮን 2 ለ 1 አሸንፏል።
የወልቂጤ ተጫዋቾች ከዛሬ ጀምሮ ልምምድ ማቆማቸውን ከተጫዋቾቹ መረጃ ሰምተናል ።

በተደጋጋሚ ጊዜ እኛም እንዳደረስነው በደሞዝ አለመክፈል ምክንያት ዛሬ የመጨረሻ ወሳኔላይ ደርሰዋል።

ከክለቡ ሀላፊዋች ባገኘነው መረጃ መሰረት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ክፍያው እንደሚፈፀም ነግረውናል በዚህ ጉዳይም በ ሆሳዕና ስብሰባ ላይ መሆናቸውን አውቀናል።
👍1
የባለንዲኦር ሽልማት በደረጃ!

30ኛ ሩቢን ዲያዝ
🙏1
28ኛ ራንደል ኮሎ ሙዋኚ እና ማርቲን ኦዴጋርድ!
2
27ኛ ኒኮሎ ባሬላ
🥰2
26ኛ ጀማል ሙሲያላ
25ኛ ጆስኮ ጋሪዲዮል
24ኛ ቡካዮ ሳካ
3
23ኛ አንድሬ ኦናና
22ኛ ኪም ሚን ጄ
👍1