ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የትላንቷ የራይስ ጎል በአርሰናል ቤት ከ2006/07 የውድድር ዘመን በኋላ ከርቀት የተቆጠረች ቀዳሚዋ ጎል ሆናለች።
🤡31
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

ዛሬ ወደ ጣሊያን አምርተን በሴሪ ኤው 9ኛ ሳምንት ኤሲ ሚላን ከ ዩቬንቱስ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናደርስላቹሃለን።
የዩቬ ሰሞንኛ ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ ይመስላል
ተጫዋቾች እግር ኳሳዊ ባልሆነ ምክንያት የቅጣት ሰለባ እየሆኑ ነው።
ምን እየተፈጠረበት ነው?ፖግባ እና ፋጆሊን ያጣው የአማካይ ክፍል እጣፍንታስ?
ሚላን የሃገሬውን ተጫዋች እያጣ ነው ከቀድሞ ማንነቱ በመጠኑ ርቋል ይሄን ተንተርሰን ስለግዢ ፖሊሲም እናነሳለን።

ከ3 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም ላይ እንደመጣለን!
ሃሳብ አስተያየቶን ያድርሱን።
👍5
ከሳጥን ውጪ በጭንቅላቱ አስቆጥሯል!

በጣሊያን ቦሎኛ ፍሮዚኖኔን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጠዋታ የቦሎኛው ተጫዋች ሎሬንዞ ዲ ሲልቬስትሪ ከሳጥን ውጪ በጭንቅላቱ ጎል አስቆጥሯል።
ለመጨረሻ ጊዜ በ2011 ጋቱሶ ነበር በሴሪ ኤው እንዲ አይነት ጎል ያስቆጠረው።
🔥4👍2🙏1
ሮናልዶ በየአመቱ 199.4 ሚሊየን ጊዜ ኢንተርኔት ላይ በመፈለግ(ሰርች በመደረግ)ቀዳሚው ስፖርተኛ ሆኗል!
የማርክ ጉዪ የኢንስታግራም አካውንት ከጨዋታው በኋላ በ500 ሺ ተከታይ ጨምሯል።
ታዳጊው ትላንት ተቀይሮ በመግባት ባርሴሎናን አሸናፊ እንዳደረገ ይታወሳል።
3😱2
አሠልጣኝ ማርክ ስቲይን እና አያክስ ተለያይተዋል!
ሪያል ማድሪድ ከትላንት ምሽት ድሉ በኋላ በአውሮፓ ያሸነፈው ቡድን ብዛት 108 ደርሷል።
የስፔን ሱፐር ካፕ በሳዑዲ የአል ናስር ንብረት በሆነው አል አወል ፓርክ ስታድየም ይከወናል!

• Real Madrid vs Atlético
• Barcelona vs Osasuna
January, 2024
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ባርሴሎና ከሻካታር ዶኝዬስክ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናደርሳቹሃለን።
ባርሳ በአውሮፓ የቀና ጊዜ እያሳለፈ ነው ዛሬም ለ3ኛ ድሉ ይፋለማል።
የበዙ ተጫዋቾቹ ጉዳት ፈተና ይሆንበት ይሆን?
ባለፉት 2 አመታት ወደ ከበደው መድረክ ለመጓዝ መንገዱን ዛሬውኑ የሚጠርግ ይመስላቹሃል?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሴቶች ጨዋታን ጨምሮ የትላንት እና የምሽት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን እንዳስሳለን!

ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እንደመጣለን!
ሃሳብ አስተያየትዎን ያድርሱን
👍2
አርሰናል እና ሴቪያ ከትላንቱ ጨዋታቸው በፊት ለቀድሞ ተጫዋቻቸው አንቶኒዮ ሬይስ መታሰቢያ አስቀምጠዋል።
1
የኦሊምፒክ ሴቶች ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ 1 አቻ ጨርሰዋል።
ማኔ ክለብ ገዝቷል!

ሳዲዮ ማኔ በፈረንሳይ 4ኛ እርከን ላይ የሚገኝውን Bourges ክለብ ገዝቷል።
የተጎዱ የባርሴሎና ተጫዋቾች!
ቀጣዮቹ 3 ቀናት በእግር ኳስ!
1
ኤል ክላሲኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ 10 ቁጥር ባርሴሎና እና ያለ 9 ቁጥር ማድሩድ ይጫወታሉ።
1
በጁድ ቤሊንግሃም 2 ጎሎች ማድሪድ ኤልክላሲኮን 2 ለ 1 አሸንፏል።
የወልቂጤ ተጫዋቾች ከዛሬ ጀምሮ ልምምድ ማቆማቸውን ከተጫዋቾቹ መረጃ ሰምተናል ።

በተደጋጋሚ ጊዜ እኛም እንዳደረስነው በደሞዝ አለመክፈል ምክንያት ዛሬ የመጨረሻ ወሳኔላይ ደርሰዋል።

ከክለቡ ሀላፊዋች ባገኘነው መረጃ መሰረት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ክፍያው እንደሚፈፀም ነግረውናል በዚህ ጉዳይም በ ሆሳዕና ስብሰባ ላይ መሆናቸውን አውቀናል።
👍1
የባለንዲኦር ሽልማት በደረጃ!

30ኛ ሩቢን ዲያዝ
🙏1
28ኛ ራንደል ኮሎ ሙዋኚ እና ማርቲን ኦዴጋርድ!
2
27ኛ ኒኮሎ ባሬላ
🥰2