ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ዛሬ ወደ ጣሊያን አምርተን በሴሪ ኤው 9ኛ ሳምንት ኤሲ ሚላን ከ ዩቬንቱስ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናደርስላቹሃለን።
የዩቬ ሰሞንኛ ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ ይመስላል
ተጫዋቾች እግር ኳሳዊ ባልሆነ ምክንያት የቅጣት ሰለባ እየሆኑ ነው።
ምን እየተፈጠረበት ነው?ፖግባ እና ፋጆሊን ያጣው የአማካይ ክፍል እጣፍንታስ?
ሚላን የሃገሬውን ተጫዋች እያጣ ነው ከቀድሞ ማንነቱ በመጠኑ ርቋል ይሄን ተንተርሰን ስለግዢ ፖሊሲም እናነሳለን።
ከ3 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም ላይ እንደመጣለን!
ሃሳብ አስተያየቶን ያድርሱን።

👍5