ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሊዮ ሜሲ የ2023ቱ የባለንዲዮር አሸናፊ ነው!

Diario Sport.
ክርስቲያን ሮሜሮ ሜዳ ካለ አርጀንቲና በአማካይ በየ261.25 ደቂቃ ነው 1 ጎል የሚቆጠርባት።
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለመያዝ ቀላሉ ተጫዋች ነው"

አሽሊ ኮል
👍3👎2
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ እንግሊዝ ከ ጣሊያን የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርሳቹቸቻለን!
ሀሳብ አስተያየታችሁን አድርሱን አየር ላይ ነን።
8
ኬሊያን ኤምባፔ የለበሰውን ለተበረደችው ህፃን ሲሰጣት!
👏4
የኬሊያን ኤምባፔ አባት በእርዳታ ጨዋታ!
የሮናልዶ ልጅ ለአልናስር ታዳጊ ቡድን ፈርሟል!
እንደ አባቱ 7 ቁጥር መለያ ይለብሳል።
አሌግሪ በቁማር ታምተዋል!

የዩቬንቱስ አሰልጣኝ አሌግሪ በሲሪ ቢ ጨዋታዎች በጨዋታ ውርርድ ላይ ተሳትፈዋል ተብሏል።

ይሄ ጉዳይ ጣሊያን ላይ በርትቷል!
ሳንቾ ከዩናይትድ የአመቱ የፎቶ ስብስብ ላይ ሳይካተት ቀርቷል!
ሚቶማ በብራይተን እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል!
1
"የሊዮ ሜሲ መጥፎ የውድድር ዘመን አለም ላይ ካለው ከሌላው ተጫዋች የተሻለ ነው"

ፔፕ ጓርዲዮላ
👍21
ከተገኘ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ዶላር ያገኛል!

WWE በሳዑዲ በሚያዘጋጀው የቦክስ ፍልሚያ ሮናልዶ በቦታው ከተገኘለት ገንዘቡን ለመክፈል እንደተዘጋጀ እየተነገረ ነው።
1
ፓፑ ጎሜዝ ተገቢ ያልሆነ ንጥረ ነገር ተጠቅሞ በመገኘቱ 2 አመት ከስፖርቱ ታግዷል!
1
ሰር ቦቢ ቻርልተን በ86 አመታቸው አርፈዋል!
😢7
ቻቪ አሎንሶ በሌቨርኩሰን!

11 matches
10 wins
1 draw
scored 39 goals
👍4
ከጣሊያን ድረስ ሃላንድን ለመደገፍ!
ከጥሩ ጓደኝነት ወደ ባላንጣነት!

ዋይን ሩኒ እና ማይክል ካሪክ
የትላንቷ የራይስ ጎል በአርሰናል ቤት ከ2006/07 የውድድር ዘመን በኋላ ከርቀት የተቆጠረች ቀዳሚዋ ጎል ሆናለች።
🤡31
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

ዛሬ ወደ ጣሊያን አምርተን በሴሪ ኤው 9ኛ ሳምንት ኤሲ ሚላን ከ ዩቬንቱስ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናደርስላቹሃለን።
የዩቬ ሰሞንኛ ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ ይመስላል
ተጫዋቾች እግር ኳሳዊ ባልሆነ ምክንያት የቅጣት ሰለባ እየሆኑ ነው።
ምን እየተፈጠረበት ነው?ፖግባ እና ፋጆሊን ያጣው የአማካይ ክፍል እጣፍንታስ?
ሚላን የሃገሬውን ተጫዋች እያጣ ነው ከቀድሞ ማንነቱ በመጠኑ ርቋል ይሄን ተንተርሰን ስለግዢ ፖሊሲም እናነሳለን።

ከ3 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም ላይ እንደመጣለን!
ሃሳብ አስተያየቶን ያድርሱን።
👍5