የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ከናይጄርያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅት ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።
ጥቅምት 14 (አዲስ አበባ) እና ጥቅምት 20 (አቡጃ) ለሚደረጉት ጨዋታዎች ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከነገ (ማክሰኞ) 8፡00 ጀምሮ በቡሩንዲ ጨዋታ የተረከቡትን የልምምድ ትጥቆች ይዘው በመምጣት በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት በማድረግ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።
በኦሊምፒክ ሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ቻድን በድምር ውጤት 10-0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛው ዙር መሸጋገሯ የሚታወስ ነው።
EFF

👍1