ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አርዳ ጉላር ወደ ልምምድ ተመልሷል!
ዌስትሃም ዳግም መጓየርን ለማስፈረም በጥር ጥረት ያደርጋል!
ማውርትሲዮ ፖቼቲኖ ልምምድ ላይ!
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ3 የተለያዩ አስርት አመታት 100+ ጎል አስቆጥሯል።

ከዛሬ 2 ጎሎች በኋላ አጠቃላይ ቁጥሩ፦

2000-2009: 206 goals
2010-2019: 550 goals
2020-2023: 101 goals

በጠቅላላው 857 ጎሎች

🇪🇸 Real Madrid 450 goals
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Manchester 145 goals
🇵🇹 Portugal 125 goals
🇮🇹 Juventus 101 goals
🇸🇦 Al-Nasr 31 goals
🇵🇹 Sporting Lisbon 5 goals

ከ2004 እስከ 2023ለፖርቱጋል

202 games
125 goals
44 assists
👍1
ፖርቱጋል፣ፈረንሳይ እና ቤልጂየም የ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ተሳትፎአቸው ተረጋግጧል።
በ20ው የሊግ ቡድኖች ብዙ የቆዩ!
የ2023 ከፍተኛ ተከፋዮች በፎርብስ መረጃ መሰረት!

1. Ronaldo ($260m)
2. Messi ($135m)
3. Neymar ($112m)
4. Mbappé ($110m)
5. Benzema ($106m)
6. Haaland ($58m)
7. Salah ($53m)
8. Mané ($52m)
9. De Bruyne ($39m)
10. Kane ($36m)
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

ከ9-12 አየር ላይ ነን።
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንትን በሰፊው እናያለን።ሁለቱም የከተማዋ ዋነኛ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል የመጀመሪያ 6 ነጥብም አሳክተዋል።ጉዞዋቸው እስከምን ይዘልቃል?
በትልልቅ ዝውውሮች መስኮቱን ያሳለፈው ፋሲል ከነማ ጅምሩ እንደታሰበው አይመስልም!

የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ታውቋል።ከ6ቱ ምድቦች ጠንካራ ሆኑ የቱን አያችሁት?ዛሬ ላይ ሆኖስ ምን ማለት ይቻላል?
የ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ተሳታፊዎች ቀሪ ጨዋታ እያላቸው እየተለዩ ነው።
ፖርቱጋል፣ፈረንሳይ፣ቤልጂየም አይነት ቡድኖች ተሳትፎዋቸውን አረጋግጠዋል ስለ እነሱም እናነሳለን።
2023 ለሮናልዶ ድንቅ ሆኖ ቀጥሏል 38 ጎሎች ላይ ተገኝቷል።ምናልባት መጨረሻው ይርቅ ይሆን?

ከ9 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ እንደመጣለን!
🙏5
የማንቼስተር ሲቲ ሴቶች ቡድን ብሪስቶል ሲቲን 5 ለ 0 ሲያሸንፉ 5 ጎሎች በጭንቅላት ተቆጥረዋል።
😱4👍1
ኖርዌይ ከ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ውጪ ሆናለች!
😁3
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ከናይጄርያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅት ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

ጥቅምት 14 (አዲስ አበባ) እና ጥቅምት 20 (አቡጃ) ለሚደረጉት ጨዋታዎች ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከነገ (ማክሰኞ) 8፡00 ጀምሮ በቡሩንዲ ጨዋታ የተረከቡትን የልምምድ ትጥቆች ይዘው በመምጣት በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት በማድረግ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።

በኦሊምፒክ ሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ቻድን በድምር ውጤት 10-0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛው ዙር መሸጋገሯ የሚታወስ ነው።

EFF
👍1
ሊዮ ሜሲ የ2023ቱ የባለንዲዮር አሸናፊ ነው!

Diario Sport.
ክርስቲያን ሮሜሮ ሜዳ ካለ አርጀንቲና በአማካይ በየ261.25 ደቂቃ ነው 1 ጎል የሚቆጠርባት።