ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የማራቶን ሬኮርድ ተሰብሯል!

ውድድሩ አዲስ ጀግና ፈጥሯል።
ኬልቪን ኪፕቱም 2:00.35 በመግባት አዲስ የማራቶን ሬኮርድ አስመዝግቧል።
በተለያየ አጋጣሚ በረኛ ሆነው ያገለገሉ ተጫዋቾች!
ኬረን ትሪፔ ከዌስትሃም ጋር!

100% aerial duels won (3/3)
121 touches
30 passes in the final third
7 crosses
6x possession won
5 duels won
5 chances created
1 assist


ለመጀመሪያ ጊዜ በ3 ተከታታይ የሊግ ጨዋታ ጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቷል።
አርሰናል በሊጉ ሲቲን ከ8 አመት በኋላ አሸንፏል!
ሲቲ በሊጉ ከ2018 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፏል።
👍6😁1
ኤደን ሃዛር ራሱን ከእግር ኳስ አገለለ!
😢3
የወርቅ ቅብ ስልክ ለሮናልዲኒሆ!

በካታር የግሮን ፕሪ ውድድር ሊታደም የተጓዘው ሮናልዲኒሆ ውድ ስጦታ ተበርክቶለታል።
ለቀድሞው ኮከብ የራሱ ምስል ያለበት የወርቅ ቅብ iPhone 15 Pro max ተሰጥቶታል።
ዩቬንቱስ ጃደን ሳንቾን በውሰት ወስዶ ዝውውሩን ቋሚ ለማድረግ መፈለጉን ለዩናይትድ ሊያሳውቅ ነው!
የ2028ቱን የአውሮፓ ዋንጫ ዩናይትድ ኪንግደም እና አየርላንድ የ2032ቱን ጣሊያን እና ቱርክ እንዲያዘጋጁት ተመርጠዋል።
አሌክሲስ ማካሊስተር ከሶስቱ አማካዮች ተብሎ ተጠይቆ በደረጃ አስቀምጧቸዋል።

1ኛ አንድሪያስ ኢኔሽታ
2ኛ ኬቩን ዴብሩየነ
3ኛ ሉካ ሙድሪች
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል!
ድንቁ የግብ ዘብ በሆኪ!

ፒተር ቼክ በሆኪ ውድድርም የኮከብነት ማዕረግ አልራቀውም።
በዩናይትድ ኪንግደም ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለኦክስፎርድ ሲቲ ስታር ጨዋታውን እያደረገ ያለው የግብ ዘቡ ከ64 ሙከራዎች 62ቱን አድኖ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል።
ሃብታሞች የሚያስተዳድሯቸው ክለቦች በደረጃ!
1
ወልቂጤ ከተማ ዳግም በመበተን ስጋት!

ቡድኑ በተለያየ አጋጣሚ በገንዘብ ችግር ስሙ ሲታማ መቆየቱ ይታወሳል።
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን መጓጓዣ ባሱ ሳይቀር ሲታሰር አሳልፏል።

ያ ችግር ሳይፈታ ወልቂጤ ከተማ አሁንም በቋፍ ላይ ተገኝቷል።
ተጫዋቾች በካምፕ የምግብ ክፍያ ቡድኑ ከብዶት በራሳቸው መጠቀም ከጀመሩ ቀናት ተቆጥሯል፣ደሞዝ ከተከፈለ ደግሞ የወራት ታሪክ ነው።

በዚህም ከነገው የሲዳማ ቡና ጨዋታ በኋላ ተጫዋቾቹ ለመበተን እንደተስማሙ ሰምተናል።
አርዳ ጉላር ወደ ልምምድ ተመልሷል!
ዌስትሃም ዳግም መጓየርን ለማስፈረም በጥር ጥረት ያደርጋል!
ማውርትሲዮ ፖቼቲኖ ልምምድ ላይ!
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ3 የተለያዩ አስርት አመታት 100+ ጎል አስቆጥሯል።

ከዛሬ 2 ጎሎች በኋላ አጠቃላይ ቁጥሩ፦

2000-2009: 206 goals
2010-2019: 550 goals
2020-2023: 101 goals

በጠቅላላው 857 ጎሎች

🇪🇸 Real Madrid 450 goals
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Manchester 145 goals
🇵🇹 Portugal 125 goals
🇮🇹 Juventus 101 goals
🇸🇦 Al-Nasr 31 goals
🇵🇹 Sporting Lisbon 5 goals

ከ2004 እስከ 2023ለፖርቱጋል

202 games
125 goals
44 assists
👍1
ፖርቱጋል፣ፈረንሳይ እና ቤልጂየም የ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ተሳትፎአቸው ተረጋግጧል።