ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዳኛው ተጎዱ!

ትላንት በሴሪ አ ሮማን ከፍሮሲኖኔ ያጫወቱት ማቲዮ ማርቼቲ ባጋጠማቸው የጡንቻ መሳሳብ ምክንያት ጨዋታው ተቋርጦ ነበር።
😢21👍1
ፔድሪ ወደ ልምምድ ተመልሷል!
ሙድሪክ ትላንት ምሽት ከነበረው የቼልሲ ውጤት እና ከሱ ጎል በኋላ ያጋራው ምስል!
👍5🫡4
የፀደቁ አዲስ ውሎች!
የፀደቁ የታደሱ ውሎች!
ገንዘባችንን መልሱ!

ሜሲን ለመመልከት ስታድየም የገቡ ደጋፊዎች በጨዋቻው አለመኖሩን ተከትሎ ያስተላለፉት መልዕክት ነው።
61 ሺ ደጋፊ በስታድየሙ ታድመው ነበር።
ሜሲን ወደ ባርሳ!

ሁዋን ላፖርታ ሜሲን ወደ ባርሴሎና ለመመለስ እየሰሩ ነው።
ተጫዋቹንም አግኝተው እንዳናገሩት ተነስቷል።

በተቃራኒው ሜሲ ለሽኝት ጨዋታ ወደ ባርሳ እንደሚመለስም ሲነገር ቆይቷል።
👍1
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ።

ዛሬ ወደ ጣሊያን ተጉዘን ዩቬንቱስ ከ ቶሪኖ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናደርሳቹሃለን።
ዩቬ ራሱን ወደ መሪዎቹ የበለጠ ለማቅረብ ቶሪኖ በበኩሉ ለአመታት ድል ያጣበትን ጨዋታ ለመርታት ይፋለማሉ!

ውጤት ከማን ጋር ትሆን?
የዘንድሮውን ዩቬንቱስ እንዴት ገመገማችሁት?
የፖል ፖግባ ጥፋተኛ ሆኖ መገኘት ቡድኑን ምን ያሳጣዋል?
ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እንደመጣለን!

ሩቢ ስፖርት
👏3
ኦሊቬ ዥሩ የማይክ ሜኞን በቀይ መውጣት ተከትሎ!
👍3
ሊዮ ሜሲ ለወራት አይጫወትም!

የሜሲው ኢንተር ማያሚ በMLS Play off ባለመድሩሱ(ያለበት ደረጃ ስለማይፈቅድ)እስከ የካቲት መጨረሻ ጨዋታ አያደርግም።
👍2🤯1
ዲሲ ዩናይትድ እና አሰልጣኝ ዋይኒ ሩኒ ተለያይተዋል።
የማራቶን ሬኮርድ ተሰብሯል!

ውድድሩ አዲስ ጀግና ፈጥሯል።
ኬልቪን ኪፕቱም 2:00.35 በመግባት አዲስ የማራቶን ሬኮርድ አስመዝግቧል።
በተለያየ አጋጣሚ በረኛ ሆነው ያገለገሉ ተጫዋቾች!
ኬረን ትሪፔ ከዌስትሃም ጋር!

100% aerial duels won (3/3)
121 touches
30 passes in the final third
7 crosses
6x possession won
5 duels won
5 chances created
1 assist


ለመጀመሪያ ጊዜ በ3 ተከታታይ የሊግ ጨዋታ ጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቷል።
አርሰናል በሊጉ ሲቲን ከ8 አመት በኋላ አሸንፏል!
ሲቲ በሊጉ ከ2018 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፏል።
👍6😁1
ኤደን ሃዛር ራሱን ከእግር ኳስ አገለለ!
😢3
የወርቅ ቅብ ስልክ ለሮናልዲኒሆ!

በካታር የግሮን ፕሪ ውድድር ሊታደም የተጓዘው ሮናልዲኒሆ ውድ ስጦታ ተበርክቶለታል።
ለቀድሞው ኮከብ የራሱ ምስል ያለበት የወርቅ ቅብ iPhone 15 Pro max ተሰጥቶታል።
ዩቬንቱስ ጃደን ሳንቾን በውሰት ወስዶ ዝውውሩን ቋሚ ለማድረግ መፈለጉን ለዩናይትድ ሊያሳውቅ ነው!
የ2028ቱን የአውሮፓ ዋንጫ ዩናይትድ ኪንግደም እና አየርላንድ የ2032ቱን ጣሊያን እና ቱርክ እንዲያዘጋጁት ተመርጠዋል።