ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የምሽቱ ውጤቶች!
2
የ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ልታስተናግደው እንደምትችል እየተነገረ ነው።
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11!
👏1
"ክለቤ እውቅና ያልሰጠኝ ብቸኛው የአለም ዋንጫ አሸናፊ ነኝ።
25ቱ የቡድን አጋሮቼ በቡድናቸው ይሄን አግኝተዋል"።

ሊዮ ሜሲ ፓሪስ ምን ያህል እንደገፋው ያመላከተበት ንግግሩ
2
ማርቲን ኦዴጋርድ አዲስ የ5 አመት ውል ከአርሰናል ጋር ተፈራርሟል!
ዩሊያን ናይግሊስማን የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነዋል!
ኮንትራቱ እስከ 2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ብቻ ነው!
የአፍሪካ ዋንጫ ቋት!
ማኔ ፌሪሚኒዮ(ሆ) ላይ!

በምሽቱ የአል ናስር እና አል አህሊ ጨዋታ ላይ አል ናስር 3ተኛውን ጎል ሲያስቆጥር ሳዲዮ ማኔ የቀድሞ የቡድን አጋሩ ላይ ወጥቶበታል።
🔥2👍1
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንቱ ላይ ተገኝቷል።
በሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርሳቹሃለን!

በ100% የአሸናፊነት ጉዞ ላይ የሚገኘው ሲቲ ዛሬስ ያንኑ ያስቀጥል ይሆን?
የፔፕ ቡድን ብዙ ባልተለመደ መልኩ ከዋክብቱ በጉዳት ከሜዳ እየራቁ ነው ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?

በሀገር ውስጥ ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዳስሳለን!
የወጣት ቡድኑ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ 8 ሰዓት ሲጫወት ዋናው ቡድን ነገ በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ከአል አህሊ ይፋለማል ምን እንጠብቅ?በሰፊው እናየዋለን!

ከቀኑ 10 ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 መደመጥ እንጀምራለን ሃሳብዎን ያጋሩን!

ሩቢ ስፖርት
ፊል ፎደን ያስቆጠራት የሲቲ ጎል ከ46 ቅብብል በኋላ የተገኘች ናት!
በሊጉ ከ2006/07 የውድድር ዘመን በኋላ በብዙ ንክኪ የገባ 2ኛው ጎል ነው።
1