ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከአርሲ ዩንቨርሲቲ የተበረከተለትን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ተረከበ!
የምሽቱ የየጨዋታው ኮከቦች!
👍1
በጁድ ቤሊንግሃም ጎል ማድሪድ ድል ቀንቶታል!
👏1
"ጨዋታውን ያላሸነፍነው በኔ ምክንያት ነው"

አንድሬ ኦናና
ከ4 ለ 3ቱ ሽንፈት በኋላ
ራሱ ነው ከጨዋታው በኋላ እንዲጠይቁት ጠይቋቸው ይሄን ያለው።
👍3
የምሽቱ ውጤቶች!
2
የ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ልታስተናግደው እንደምትችል እየተነገረ ነው።
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11!
👏1
"ክለቤ እውቅና ያልሰጠኝ ብቸኛው የአለም ዋንጫ አሸናፊ ነኝ።
25ቱ የቡድን አጋሮቼ በቡድናቸው ይሄን አግኝተዋል"።

ሊዮ ሜሲ ፓሪስ ምን ያህል እንደገፋው ያመላከተበት ንግግሩ
2