ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የጣሊያን ፖሊስ በቁጥር ከፍ ያሉ የኒውካስትል ደጋፊዎችን ማሰራቸውን ተናግሯል!
ትላንት ምሽት በሚላን ከተማ ከፍተኛ ረብሻ ነበር
በወጣቶች የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ባየርን እና ባርሳ ሲያሸንፉ ፓሪስ ተረቷል!

Man City 5-2 Crvena Zvezdz
Barcelona 2-1 Royal Antwerp
PSG 0-1 Dortmund

የዋናው ቡድን ጨዋታዎች ምሽት 4 ሰዓት ይጀምራል!
ከ2002/03 በኋላ 4ት ኮከቦች ከውድድሩ ርቀዋል!
😢1
በመድረኩ 9 ድርጅቶች የቡድኖቹን መለያ ያቀርባሉ!

adidas
New Balance
Nike
Puma
Castore
EA7
Jako
Macron
Mizuno
ያለፈው አመቱ የመድረኩ ባለ ምርጥ ቁጥሮቹ ተጫዋቾች!
1
ኒውካስትል ዩናይትድ ለመጨረሻ ጊዜ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሲጫወት የተጠቀመው ቡድን!

Shay Given; Andy Griffin, Andy O’Brien, Titus Bramble, Olivier Bernard, Nolberto Solano, Kieron Dyer, Jermaine Jenas, Lauren Robert, Alan Shearer y Craig Bellamy
ማርሴይ እና አሰልጣኙ ማርሴሊኖ በ7 ጨዋታ ብቻ ተለያይተዋል!
ቀጥታ የምናደርስላችሁ ጨዋታ አሰላለፍ!
😁2
የምሽቱ ውጤቶች!
ላትሲዮን ባለቀ ሰዓት 1 ነጥብ ያጋራው ግብ ጠባቂ በታሪክ በመድረኩ ጎል ያስቆጠረ 4ኛው ግብ ጠባቂ ሆኗል።
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከአርሲ ዩንቨርሲቲ የተበረከተለትን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ተረከበ!
የምሽቱ የየጨዋታው ኮከቦች!
👍1