አል ናስር ያለልምምድ ወደ ጨዋታ ይገባል!
በኤሺያ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ኢራን የተጓዘው ቡድኑ በቦታው ያልጠበቀው ሆኗል!
በሮናልዶ ደጋፊዎች የሞቀ አቀባበል የተደረገለት አል ናስር በበዛ የከተማዋ መጨናነቅ ወጥቶ ልምምድ ሳይሰራ ቀጥታ ዛሬ ወደ ጨዋታው ያመራል።

❤2👍1
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
በታላቁ መድረክ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመክፈቻ ቀን ተገናኝተናል!
ሞገዳችንን ፓርክ ደ ፕራንስ ላይ አድርገን PSG ከ ቦሩሺያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርሳቹሃለን!
ፓሪስ ያለ ሜሲ እና ኔይማር መጥቷል እስከምን ይጓዝ ይሆን?ሉዊስ ኤኒሪኬ በአዳዲስ ፈራሚዎቻቸው እስከምን ይጓዙ ይሆን?
ዶርትሙንድ ከሞት ምድብ የሚሻገር ይመስላቹሃል?
ባርሴሎና እና ማን ሲቲም የምሽቱ ተረኞች ናቸው።
ከ3:45 ጀምሮ አየር ላይ ነን ሃሳብ አስተያየትዎን ያድርሱን!
በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እንደመጣለን!
ሩቢ ስፖርት