ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ጉደፍ ፀጋይ የ5000 ሜትር የዓለም ሪከርድን ሰብራለች!

በ14:00:21 በሆነ ሰዓት ገብታለች
ክብሩ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል።
በጣሊያን ሴሪ ኤ 4ተኛ ሳምንት ሮማ ኢምፖሊን 7 ለ 0 ረቷል!
👍1
አማኑኤል ዮሃንስ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጭተዋል!

አማካዩ ከቡድኑ ጋር እንዳልተስማማ እና የደሞዝ ቅጣት እንደተላለፈበት ተሰምቷል።
ተጫዋቹ በሲቲ ካፕ ስብስቡ ውስጥ እንዳልነበረም ተስተውሏል።
አዲስ የፀደቁ ውሎች!
የታደሱ ውሎች!
አል ናስር ያለልምምድ ወደ ጨዋታ ይገባል!

በኤሺያ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ኢራን የተጓዘው ቡድኑ በቦታው ያልጠበቀው ሆኗል!
በሮናልዶ ደጋፊዎች የሞቀ አቀባበል የተደረገለት አል ናስር በበዛ የከተማዋ መጨናነቅ ወጥቶ ልምምድ ሳይሰራ ቀጥታ ዛሬ ወደ ጨዋታው ያመራል።
2👍1
የኢንተር ሚላን 3ኛ መለያ!
በጣሊያን መቆየት ይፈልጋል!

ሮቤርቶ ዴዘርቢ የቀድሞ ተጫዋቻቸው ሎካቶሊን ወደ ብራይተን ማምጣት ቢያቅዱም ተጫዋቹ በዩቬ መቆየት እንደሚፈልግ አሳውቋቸዋል።
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ከ20 አመት በኋላ ያለ ሁለቱ ኮከቦች ዛሬ ይጀምራል!
ሃላንድም ብዙ ይበለጣል!
"ፓሪስ እና ሚላን ይወድቃሉ"

ሰርጂዮ አጉዌሮ
ኢራናዊቷ ሰዓሊ ፋጢማ እና ሮናልዶ በኢራን ተገናኝተዋል!
1
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

በታላቁ መድረክ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመክፈቻ ቀን ተገናኝተናል!
ሞገዳችንን ፓርክ ደ ፕራንስ ላይ አድርገን PSG ከ ቦሩሺያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርሳቹሃለን!
ፓሪስ ያለ ሜሲ እና ኔይማር መጥቷል እስከምን ይጓዝ ይሆን?ሉዊስ ኤኒሪኬ በአዳዲስ ፈራሚዎቻቸው እስከምን ይጓዙ ይሆን?
ዶርትሙንድ ከሞት ምድብ የሚሻገር ይመስላቹሃል?
ባርሴሎና እና ማን ሲቲም የምሽቱ ተረኞች ናቸው።
ከ3:45 ጀምሮ አየር ላይ ነን ሃሳብ አስተያየትዎን ያድርሱን!

በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እንደመጣለን!
ሩቢ ስፖርት
የወሩ ኮከብ!

ዶሚኒክ ሶቦስላይ የሊቨርፑል የወሩ ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል።
ሊዮ ሜሲ ያለ ፂም ተመልሷል!
ሀሪ መጓየር በጉዳት ምክንያት ወደ ጀርመን አይጓዝም!
የ2023/24 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር የመጀመሪያውን ጎል የላይብዚሹ ተከላካይ ሞሃመድ ሲማኮ አስቆጥሯል።
"በእኔ እምነት ኒውካስትል ዩናይትድ ሚላንን የሚያሸንፍ ይመስለኛል"

ጆ ኮል