ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ናታሊያ ሲሞን በMLS ጨዋታ የመሩ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት ዳኛ ሆነዋል!
ሳልቫቶሬ ሲሪጁ የኒስ ተጫዋች ሆኗል!
አራሁዎ ከባርሳ ቡድን ጋር ልምምድ ጀምሯል!
በጉዳት ርቆ ነበር።
ዴቪድ ራያ ዛሬ ቋሚ ሆኖ ይገባል!
ባህርዳር ከተማ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታን 2 ለ ዐ አሸንፏል!


ምስል ስከር ኢትዮጵያ
👍2
ሜሰን ግሪንዉድ ከ20 ወራት በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሷል!
3
የባየርን ተጫዋቾች እና አርአያዎቻቸው!

Müller — Giovane Élber
Choupo Moting — Zidane & Eto'o
Coman — Ronaldinho
De Ligt — Cristiano Ronaldo
Gnabry — Zidane
Goretzka — Ballack
Davies — his father
Kimmich —Xavi
Laimer — Gerrard
Mazraoui — Zidane
Musiala — Messi
ሮናልዶ 999 ጨዋታዎችን ያልተሸነፈበት ቁጥር ላይ ደርሷል!
🥱4👍1
3ቱ የአሰልጣኙ ልጆች በሄርታ!

በቡንደስሊጋ ዝቫየ የሚገኘው ሄርታ በርሊን አሰልጣኝ ፖል ዳርዳይ 3ት ልጆቹ በቡድኑ ይጫወታሉ።
😁2
በሰርጂዮ ራምስ የመጀመሪያ ጨዋታ ሴቪያ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል!
ልጅ አባቱ ላይ!


ወጣቱ የFC Twente ተጫዋች Sem Steijn አያክስጨላይ ጎል አስቆጥሯል።
አባቱ Maurice Steijn ደግሞ የአያክስ ዋና አሰልጣኝ ናቸው።
ልጅ ጎሉን ካስቆጠረ በኋላ አባት እንዲ ታይተዋል።
🥰2
ጉደፍ ፀጋይ የ5000 ሜትር የዓለም ሪከርድን ሰብራለች!

በ14:00:21 በሆነ ሰዓት ገብታለች
ክብሩ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል።
በጣሊያን ሴሪ ኤ 4ተኛ ሳምንት ሮማ ኢምፖሊን 7 ለ 0 ረቷል!
👍1
አማኑኤል ዮሃንስ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጭተዋል!

አማካዩ ከቡድኑ ጋር እንዳልተስማማ እና የደሞዝ ቅጣት እንደተላለፈበት ተሰምቷል።
ተጫዋቹ በሲቲ ካፕ ስብስቡ ውስጥ እንዳልነበረም ተስተውሏል።
አዲስ የፀደቁ ውሎች!
የታደሱ ውሎች!
አል ናስር ያለልምምድ ወደ ጨዋታ ይገባል!

በኤሺያ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ኢራን የተጓዘው ቡድኑ በቦታው ያልጠበቀው ሆኗል!
በሮናልዶ ደጋፊዎች የሞቀ አቀባበል የተደረገለት አል ናስር በበዛ የከተማዋ መጨናነቅ ወጥቶ ልምምድ ሳይሰራ ቀጥታ ዛሬ ወደ ጨዋታው ያመራል።
2👍1
የኢንተር ሚላን 3ኛ መለያ!