ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የባየርን ሚኒክ አዲሱ መለያ!
የቤን ቺልዌል 5 ምርጥ የመስመር ተከላካይ!

አሽሊ ኮል
ጋሪ ኔቭል
ፓትሪስ ኤቭራ
አንዲ ሮበርትሰን
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
የGDC ሚዲያ 100 ምርጥ ተጫዋቾች!
ቺዬጎ ሜሲ የኢንተር ማያሚ ከ12 አመት በታች ቡድን ተቀላቅሏል!
የግሪንዉድ መለያ በ1 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ በብዛት በመሸጥ በሄታፌ ታሪክ ቀዳሚው ሆኗል።
እርሱ ወደዛ ካመራ በኋላ የክለቡ የቲዊተር አካውንት ከ46 ሺ በላይ ተከታይ አግኝቷል።
ሩቢ ስፖርት
ቺዬጎ ሜሲ የኢንተር ማያሚ ከ12 አመት በታች ቡድን ተቀላቅሏል!
ማቲዮ ሜሲም በእርከኑ የማያሚን አካዳሚ ተቀላቅሏል።
ሳላይህም እወድሃለሁ!

"እዚህ የመጣሁት ላንተ ስል ነው ባላይህም በጣም እወድሃለሁ"

ከይነ ስውሯ የሮናልዶ አድናቂ ተጫዋቹን ስታገኘው ያለችው።
የጀማል ሙሲያላ የልጅነት ጀግኖቹ(አርአያዎቹ)
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ እና ድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር !
ኔይማር ትላንት ተቀይሮ በመግባት ለአል ሂላል የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል!
በሮናልዶ የቅጣት ምት ኳስ ሀይል የተጎዳው ካሜራ ማን!
👍4😱4
ዛሬ በሊጉ
👍1
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 5ኛው ሳምንት መርሃ ግብር በርንማውዝ ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ እናስመለክታቹሃለን።
የቡድን ጥልቀቱ ጥሩ የሆነው በርንማውዝ ለታመመው ቼልሲ ሌላ ችግር ይሆን?
ቼልሲስ ካለበት አደጋ ለመውጣት በዚህ ጨዋታ ምን ይጠበቅበታል?

የትላንት መርሃ ግብሮችን እንዳስሳለን የማንቼስተር ዩናይትድ መቅኔ እየፈሰሰ ይመስላል በተቃራኒው ሌሎቹ ሃያላን ድል ቀንቷቸዋል!
ትላንትን እንዴት አሳለፋችሁ?

ኤቨርተን ከ አርሰናልም ሃሳብ እንሰጥበታለን!
ሃሳብ አስተያየት ግምትዎን ያድርሱን።
በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ከ9ኝ ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ነን!

ሩቢ ስፖርት
👍1
ናታሊያ ሲሞን በMLS ጨዋታ የመሩ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት ዳኛ ሆነዋል!
ሳልቫቶሬ ሲሪጁ የኒስ ተጫዋች ሆኗል!
አራሁዎ ከባርሳ ቡድን ጋር ልምምድ ጀምሯል!
በጉዳት ርቆ ነበር።