ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቲቧ ኮርቱዋ በማገገሚያ ጊዜው በልምምድ ላይ!
👏1
Psg 159 ሚሊየን ዩሮ አግኝቷል!

ፓሪስ 4 ተጫዋቾቹን ወደ ካታር እና ሳዑዲ ልኮ ነው ከዝውውሩ 159 ሚሊየን ዩሮ ያገኘው።


Neymar Jr ➡️ Al-Hilal: €90m
Verratti ➡️ Al-Arabi: €45m
A.Diallo ➡️ Al-Arabi: €15m
Wijnaldum ➡️ Al-Ettifaq: €9m
2👍1
ፋቢዮ ግሮሶ የኦሎምፒክ ሊዮኔ አሰልጣኝ ሆኗል!
ሪያል ማድሪድ ሪሲ ጀምስን ይፈልጋል!
1👍1
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተጫዋች እጩዎች!
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሴት ተጫዋች እጩዎች!
ጆንጆ ሼልቪ የቱርኩን Çaykur Rizespor በውሰት ተቀላቅሏል!
2
ሩቢ ስፖርት
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተጫዋች እጩዎች!
የቪኒ ጁኒየር አለመካተት ብዙ እያስባለ ነው!
ራሳቸው ላይ ብዙ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች!
የሪያል ማድሪዱ ስታድየም ሳንቲያጎ ቤርናቢዮ የእድሳቱ መጠናቀቂያ ላይ!
"ባርሴሎናን ከመቀላቀሌ በፊት ማሽን ነበርኩ አሁን ሰው ሆኛለሁ"

ሮቤርቶ ሌቫንዶቭስኪ
የባየርን ሚኒክ አዲሱ መለያ!
የቤን ቺልዌል 5 ምርጥ የመስመር ተከላካይ!

አሽሊ ኮል
ጋሪ ኔቭል
ፓትሪስ ኤቭራ
አንዲ ሮበርትሰን
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
የGDC ሚዲያ 100 ምርጥ ተጫዋቾች!
ቺዬጎ ሜሲ የኢንተር ማያሚ ከ12 አመት በታች ቡድን ተቀላቅሏል!
የግሪንዉድ መለያ በ1 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ በብዛት በመሸጥ በሄታፌ ታሪክ ቀዳሚው ሆኗል።
እርሱ ወደዛ ካመራ በኋላ የክለቡ የቲዊተር አካውንት ከ46 ሺ በላይ ተከታይ አግኝቷል።