የሮናልዶ ስም በሃገረ ሜክሲኮ የትምህርት ካሪኩለም ላይ ስሙ በመፅሃፎች ላይ እንዲካተት ተደርጓል!
በመፅሃፉ ላይ ሮናልዶ የሚለው ስያሜ ስኬት የሚለውን ቃል በምሳሌነት እንዲይዝ ተደርጓል።
ከዚ ቀደምም በሃንጋሪ የተጫዋቹ ስም የአሸናፊነት መለኪያ ተደርጎ ተተርጉሞ ተቀምጧል።

❤3
ዳኛው ቢላዋ አወጡ!
በብራዚል በማህበረሰብ ውድድር ወቅት አንድ ተጫዋች የጨዋታውን ዳኛ ቢያጠቃውም ዳኛው ቢላዋ ካወጣ በኋላ አመለጠ።

ማርኮ ቬራቲ የአል አራቢ ተጫዋች ሆኗል!
ከ11 አመታት የፓሪስ ቆይታ በኋላ ወደ ካታር አቅንቷል።
በፓሪስ 30 ዋንጫዎችን አሸንፏል።
ከ11 አመታት የፓሪስ ቆይታ በኋላ ወደ ካታር አቅንቷል።
በፓሪስ 30 ዋንጫዎችን አሸንፏል።
👍2