ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቀጣዩ የማንቼስተር ዩናይትድ መለያ!
በአዲስ ስፖንሰር ሺፕ
1
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የየምድቡ የመጨረሻው የደረጃ ሠንጠረዥ!
የሮናልዶ ስም በሃገረ ሜክሲኮ የትምህርት ካሪኩለም ላይ ስሙ በመፅሃፎች ላይ እንዲካተት ተደርጓል!

በመፅሃፉ ላይ ሮናልዶ የሚለው ስያሜ ስኬት የሚለውን ቃል በምሳሌነት እንዲይዝ ተደርጓል።

ከዚ ቀደምም በሃንጋሪ የተጫዋቹ ስም የአሸናፊነት መለኪያ ተደርጎ ተተርጉሞ ተቀምጧል።
3
እነርሱ ኳስ ሲያዩ ጨፍነው ነው!

በEA Sport ሬቲንግ ሲሰጥ ከ86 ወደ 84 ዝቅ ያለው ቺዬጎ ሲልቫ ስለ ጉዳዩ ተጠይቆ እነርሱ እግር ኳስ አያዩም ሲያዩም አይናቸውን ጨፍነው(ከድነው)ነው ብሏል።
👍1
ዳኛው ቢላዋ አወጡ!

በብራዚል በማህበረሰብ ውድድር ወቅት አንድ ተጫዋች የጨዋታውን ዳኛ ቢያጠቃውም ዳኛው ቢላዋ ካወጣ በኋላ አመለጠ።
ማርኮ ቬራቲ የአል አራቢ ተጫዋች ሆኗል!

ከ11 አመታት የፓሪስ ቆይታ በኋላ ወደ ካታር አቅንቷል።
በፓሪስ 30 ዋንጫዎችን አሸንፏል።
👍2
ቲቧ ኮርቱዋ በማገገሚያ ጊዜው በልምምድ ላይ!
👏1
Psg 159 ሚሊየን ዩሮ አግኝቷል!

ፓሪስ 4 ተጫዋቾቹን ወደ ካታር እና ሳዑዲ ልኮ ነው ከዝውውሩ 159 ሚሊየን ዩሮ ያገኘው።


Neymar Jr ➡️ Al-Hilal: €90m
Verratti ➡️ Al-Arabi: €45m
A.Diallo ➡️ Al-Arabi: €15m
Wijnaldum ➡️ Al-Ettifaq: €9m
2👍1
ፋቢዮ ግሮሶ የኦሎምፒክ ሊዮኔ አሰልጣኝ ሆኗል!
ሪያል ማድሪድ ሪሲ ጀምስን ይፈልጋል!
1👍1
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተጫዋች እጩዎች!
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሴት ተጫዋች እጩዎች!
ጆንጆ ሼልቪ የቱርኩን Çaykur Rizespor በውሰት ተቀላቅሏል!
2
ሩቢ ስፖርት
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተጫዋች እጩዎች!
የቪኒ ጁኒየር አለመካተት ብዙ እያስባለ ነው!