ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
"በዚህ የናይጄሪያ ትውልድ ዋንጫ ካላሳካን የምር ያሳፍራል"

ሳሙኤል ቺክዌዜ
የአርጀንቲና ተጫዋቾች ወደ ቦሊቪያ ላፓዝ በዚህ መልኩ ተጉዘዋል(ተጨማሪ አየር ፍለጋ ኦክስጅን)ይዘዋል
ድሉን ለኮቤ ብራይንት!

ትላንት ምሽት በዩኤስ ኦፕን ኖቫክ ጆኮቪች ዳንኤል ሜድቬዴቭን ረቶ 24ኛ ግራንድ ስላሙን ተቀዳጅቷል።
24ኛ ግራንድ ስላሙን በNBA ለቀድሞው 24 ቁጥር ለባሽ ኮቤ ብራይንት መታሰቢያ አድርጎታል።
ለፎቶ ምቹ ያልሆነው ስልክ!

አንዲት የሂውንግ ሚን ሶን አድናቂ ከተጫዋቹ ጋር በተገናኘችበት ቅፅበት ፎቶ መነሳት ትፈልጋለች።
የተጫዋቹ ፍቃደኝነት ተጨመረበት እና ለመነሳት ዝግጁ ሆነው አይፎን ስልኳን አውጥታ ሶን እንዲያነሳ ትጋብዘዋለች።
በምቾት ውስጥ ያለ ችግር ይሄኔ ነው ወደሶን የመጣው!

ሶን ከሳምሰንግ ጋር በጋራ ይሰራል!
ሳምሰንግ ስልክ ስፖንሰሩ ጭምር ነውና አይፎን ይዞ ፎቶ መነሳትም ሆነ መታየት አይችልም እና የልጁቱን ፍላጎት ሊያማሏ አልተቻለውም።

እድሏን ላለማበከን ሲል ከሌላ ሰው ላይ ሳምሰንግ ስልክ ተቀብሎ ፎቶውን በጋራ ተነስተዋል።
23 አመት እና የሊዮ ሜሲ ባለንዲዮር!

ሊዮ ሜሲ በራሱ 23ኛ አመት እና በቅርብ ተቀናቃኞቹ 23ኛ አመት ላይ ባለንዲዮርን አሸንፏል።

በ2009 ሮናልዶ 23ኛ አመቱ ላይ ሊዮ ሜሲ የመጀመሪያውን አሸነፈ!
2010 በራሱ 23ኛ አመት 2ተኛውን ወሰደ!
2015 ኔይማር 23 አመት ሲደርስ 5ተኛውን ወሰደ
2021 ኤምባፔ 23 አመት ሲሆን 7ተኛውን አሸነፈ
በ2023 ከወር በፊት ጁላይ 21 ሃላንድ 23 አመት ሆነው የፊታችን ጥቅምት ዳግም ባለንዲዮሩ ወደ ሜሲ ያመራ ይሆን?
ፖል ፖግባ አደንዛዥ ንጥረ ነገር ተጠቅመሃል በሚል ክስ ተመስርቶበታል!
ከእግር ኳስ እግድም ይጠብቀዋል።
በፌዴሬሽኑ የፀደቁ ውሎች!
በእረፍት ሰዓት ሞተዋል!

የኮስታሪካ ምክትል አሰልጣኝ ኤሪክ ሮድሪጌዝ ቡድኑ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ጋር ባደረገው ጨዋታ በእረፍት ሰዓት ህልፈታቸው ተሰምቷል።
👍1
ቀጣዩ የማንቼስተር ዩናይትድ መለያ!
በአዲስ ስፖንሰር ሺፕ
1
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የየምድቡ የመጨረሻው የደረጃ ሠንጠረዥ!
የሮናልዶ ስም በሃገረ ሜክሲኮ የትምህርት ካሪኩለም ላይ ስሙ በመፅሃፎች ላይ እንዲካተት ተደርጓል!

በመፅሃፉ ላይ ሮናልዶ የሚለው ስያሜ ስኬት የሚለውን ቃል በምሳሌነት እንዲይዝ ተደርጓል።

ከዚ ቀደምም በሃንጋሪ የተጫዋቹ ስም የአሸናፊነት መለኪያ ተደርጎ ተተርጉሞ ተቀምጧል።
3