ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሩቢ ስፖርት
ሀንሲ ፍሊክ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተዋል!
ዩሊያን ናይግሊስማን ሃንሲ ፍሊክን ተክተው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው!
"እናቴ እዚህች ሃገር በመገኘቴ ደስተኛ ነች!
ሳዑዲ እንድሄድ እና አል ናስርን እንድመርጥም የቤተሰቤ ግፊት ነበር በተለይ ሃገሪቱ የሙስሊም ሃገር መሆኗ ምቾትን ሰጥቶናል"

ሳዲዮ ማኔ
" ከ3 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድል 1 የአለም ዋንጫን ለናይጄሪያ ባሳካ እመርጣለሁ"

ሳሙኤል ቺክዌዜ
ጀርመን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የFIBA(የአለም የቅርጫት ኳስ ጨዋታ)አሸናፊ ሆናለች!
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ2023 ጀምሮ ከ50 ነጥብ በላይ ያስመዘገቡ ቡድኖች ማን ሲቲ እና አርሰናል ናቸው!

ሲቲ 65
አርሰናል 51
የወቅቱ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂዎች!


◉ Victor Osimhen
◉ Victor Boniface
◉ Gift Orban
◉ Taiwo Awoniyi
◉ Kelechi Ịheanachọ
ሮናልዶ በሞሮኮ የሚገኘውን ፔስታና CR7 ሆቴል ለተጎጂዎች ማረፊያ እንዲሆን አድርጓል!

በሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወሳል።
ሞሮኮዋውያን ተጫዋቾች ለተጎጂዎች ደም እየለገሱ!
"ከተጫወትኩባቸው ምርጡ ቡድን ይሄ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ይመስለኛል"

ኦስማን ዴምቤሌ
ሃርቪ ባርነስ ዜግነቱን ቀይሮ ለስኮትላንድ ለመጫወት እያጤነበት ነው!
ተጫዋቹ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቦታ ያለው አይመስልም።
የህመም ስሜት ደስ ይለኛል!

"ከጨዋታ በኋላ ትከሻዬን እጄን እንዲሁም ደረቴ አካባቢ ህመም ሲሰማኝ ደስ ይለኛል።
ያን ስሜት እወደዋለሁ"

ኤርሊንግ ሃላንድ
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ማክሰኞ ከፈረንሳይ ጋር የወዳጅነት ጨዋታውን ሲከውን ሩዲ ቮውለር፣ሃኔስ ቮልፍ እና ሳንድሮ ቫግነር ቡድኑን ይመሩታል።

ሩዲ ቮውለር ቡድኑን እያሰለጠኑ በ2002ቱ የአለም ዋንጫ ለፍፃሜ መብቃታቸው ይታወሳል።
👍1
ቪክቶር ኦስሜሄን ሳኦቶሜ & ፕሪንሲፔ ላይ ሃትሪክ ሰርቷል!
ሀንሲ ፍሊክ በባየርን ሳሉ እና በጀርመን የማሸነፍ ንፃሬያቸው!
👍1
ሽመልስ በቀለ የመቻል ተጫዋች ሆኗል!

ሶከር ኢትዮጵያ
ሞሃመድ ኩዱስ ከደጋፊው ጋር ተገናኝቷል!

የዌስትሃም ደጋፊ የሆኑት ግለሰብ ከእንግሊዝ ተነስተው ነው የአዲሱ ፈራሚያቸው ሞሃመድ ኩዱስን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሊታደሙ የተጓዙት!
ራስሙስ ሆይለንድ የዴንማርክ ደጋፊዎችን ሲያወድስ

"ሁላችሁንም ሰምቻለሁ ፍላጎታችሁ ድንቅ ነው የናንተ የድጋፍ ሁኔታ ለኳስ ሁሉም ነገር ነው።
አዎ እናሳካዋለን በጋር ወደ ዩሮ 2024 እናመራለን ተነሱ ዘምሩ ጨፍሩ"