ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ከ10-12 አየር ላይ ነን!

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ከትላንቱ የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታ ጋር አያይዘን እናነሳለን(ጨዋታውን እንዴት አያችሁት?)
በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ የፖርቱጋል እና የፈረንሳይን ግስጋሴ እንዴት አያችሁት?
ዛሬ እንግሊዝ እንዲሁም ጣሊያን ጨዋታዎቻቸውን ያደርጋሉ ምን እንጠብቅ?

ኔይማሬ የብራዚል ከፍተኛ አስቆጣሪ ሆኗል!
ሊዮ ሜሲም በታሪክ ላይ ታሪክ እየደረበ ነው!
የደቡብ አሜሪካ የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች እናነሳለን!
የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የዝውውር ሁነቶችን እንዴት አያችሁት?

ከ10-12 በብስራት ኤፍ ኤም በቀጥታ እንደመጣለን ሃሳብ አስተያየትዎን ያድርሱን!🙏
ሩቢ ስፖርት
የ2023 የጀርመን ኮከብ ተጫዋች ኢልካይ ጎንዶዋን!
👏3
ሞፋራህ የመጨረሻ ውድድሩን 4ኛ በመጨረስ የሩጫ ዘመኑን ቋጭቷል!
ሀንሲ ፍሊክ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተዋል!
ጉዳዩ ተጣርቶ እስኪታወቅ አንቶኒ ለዩናይትድ ግልጋሎት አይሰጥም!
ቡድኑ እና ተጫዋቹ በዚህ ተስማምተዋል
ሂውንግ ሚን ሶን በደቡብ ኮሪያ መለያ!
ሩቢ ስፖርት
ሀንሲ ፍሊክ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተዋል!
ዩሊያን ናይግሊስማን ሃንሲ ፍሊክን ተክተው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው!
"እናቴ እዚህች ሃገር በመገኘቴ ደስተኛ ነች!
ሳዑዲ እንድሄድ እና አል ናስርን እንድመርጥም የቤተሰቤ ግፊት ነበር በተለይ ሃገሪቱ የሙስሊም ሃገር መሆኗ ምቾትን ሰጥቶናል"

ሳዲዮ ማኔ
" ከ3 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድል 1 የአለም ዋንጫን ለናይጄሪያ ባሳካ እመርጣለሁ"

ሳሙኤል ቺክዌዜ
ጀርመን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የFIBA(የአለም የቅርጫት ኳስ ጨዋታ)አሸናፊ ሆናለች!
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ2023 ጀምሮ ከ50 ነጥብ በላይ ያስመዘገቡ ቡድኖች ማን ሲቲ እና አርሰናል ናቸው!

ሲቲ 65
አርሰናል 51
የወቅቱ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂዎች!


◉ Victor Osimhen
◉ Victor Boniface
◉ Gift Orban
◉ Taiwo Awoniyi
◉ Kelechi Ịheanachọ
ሮናልዶ በሞሮኮ የሚገኘውን ፔስታና CR7 ሆቴል ለተጎጂዎች ማረፊያ እንዲሆን አድርጓል!

በሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወሳል።
ሞሮኮዋውያን ተጫዋቾች ለተጎጂዎች ደም እየለገሱ!
"ከተጫወትኩባቸው ምርጡ ቡድን ይሄ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ይመስለኛል"

ኦስማን ዴምቤሌ
ሃርቪ ባርነስ ዜግነቱን ቀይሮ ለስኮትላንድ ለመጫወት እያጤነበት ነው!
ተጫዋቹ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቦታ ያለው አይመስልም።
የህመም ስሜት ደስ ይለኛል!

"ከጨዋታ በኋላ ትከሻዬን እጄን እንዲሁም ደረቴ አካባቢ ህመም ሲሰማኝ ደስ ይለኛል።
ያን ስሜት እወደዋለሁ"

ኤርሊንግ ሃላንድ