ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቪክቶር ኦስሜሄን ከ1999 በኋላ በባለንዲዮር ምርጥ 30 ውስጥ የተካተተ ናይጄሪያዊ ሆኗል።

ኑዋንኮ ካኑ ነበር በጊዜው የተካተተው።
የቱርክ ሊግ ከጣሊያን ሴሪኤ ይሻላል!

"ባሳለፍነው የውድድር ዘመን የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎችን ተመለከትኩ እኔ ካለሁበት የቱርክ ሊግ ጋር አነፃፀርኩት እናም በቱርክ ያለው የእግር ኳስ ደረጃ ከጣሊያኑ የተሻለ እና ከፍ ያለ ነው"።

ማሪዮ ባሎቶሊ
የነሐሴ ወር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ!
👍1
በOpta መረጃ መሠረት በ2023/24 የውድድር ዘመን በአውሮፓ 3 ተጫዋቾች ብቻ ከ500 በላይ የኳስ ንክኪ አድርገዋል!

ሚላን ስክሪኚዬ ከፓሪስ
ፍራንኪ ዴ ዮንግ ከባርሳ
ሮድሪ ከማን ሲቲ
ከ2009 በኋላ ሁለት የአርሰናል ተጫዋቾች በባለንዲዮር ምርጥ 30 ውስጥ ተካተዋል!
የያኔዎቹ ፋብሪጋስ እና አርሻቪን ሲሆኑ
የአሁኖቹ ኦዴጋርድ እና ሳካ ናቸው
ፓርክ ደ ፕራንስ!
እግር ኳስ ተጫዋቾቹ መንትዮች!

ማርከስ እና ማርቲን ኦልሰን
ፍሎረንቲን እና ማቲያስ ፖግባ(የፖል ፖግባ ወንድሞች)
ሮናልድ እና ፍራንክ ዲ ቦር
ሁዋንሚ እና ሆዜ ካሊዮን
ራሚሮ እና ሮጌሊዮ ፎንስ ሞሪ
ሃሚት እና ሃሊል አልቲንቶፕ
ሴቬን እና ላርስ ቤንደር
ፋቢዮ እና ራፋኤል ዳ ሲልቫ
ኩዊንተን እና ጁሪን ቲምበር
1
"እርሱ ምትሃት ነው"

አዲሱ የሌቨርኩሰን አጥቂ ቦኒፌስ ፍሎሪያን ቪርትዝን አንቆለጳጵሷል።
አጥቂው እንደ ቪርትዝ አይነት ተጫዋች ከአጥቂ ጀርባ መኖሩ በጣም ጠቃሚ ነው።እንደ እርሱ አይነት ተጫዋች ከጀርባዬ ስላለ በጣም ደስተኛ ነኝ ብሏል።

ተጫዋቾች በ3 የቡንደስሊጋ ጨዋታ 9 የጎል ተሳትፎ አድርገዋል።
በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ቡድኖች!

እንግሊዝ 15
ፖርቱጋል 14
ስዊዘርላንድ 12
የቤሊንግሃም ተፅዕኖ!

በዩኤስ ኦፕን እየተወዳደረ ያለው ካርሎስ አልካራዝ ወደ ግማሽ ፍፃሜ መግባቱን ሲያረጋግጥ ደስታውን እንደ ቤሊንግሃም ገልጿል።
ቡፎን እና ስፓሌቲ በስራ ላይ!
ነገ የ17ኛው ሲቲ ካፕ ውድድር እጣ ማውጣት ይከወናል!
ኤልካይ ጎንዶዋን አዲሱ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሆኗል!
ሮሚዮ ላቢያ በልምምድ ወቅት ተጎድቷል!
"አለም ላይ ሁሉም ቡድን የሆነ ነገር ከማንቼስተር ሲቲ መማር ያለበት ይመስለኛል"።

ጎንዶዋን
ትላንት ምሽት የሳን ማሪኖው ተከላካይ አሌሳንድሮ ጎሎኑቺ ሆይለንድን ማርክ ሲያደርገው!
👍1😁1
ሳዑዲ በክረምቱ ፈልጋ ያጣቻቸው!

Al-Hilal:

Lionel Messi
Kylian Mbappé
Marco Verratti
Ederson
João Félix

Al-Ittihad:

Mohamed Salah
Sergio Ramos
Raphaël Varane
Presnel Kimpembe
Gabriel Magalhães
ጨዋታው በግብፅ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠኗቋል!