ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሰርጂዮ ራሞስ በራሞን ሳንቼዝ ፑዡዋ ሲተዋወቅ!
ፖተር ወደ ሊዮ!

ከአሰልጣኝ ሎሮ ብሎ ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ሊዮ ግርሃም ፖተርን ሊተካ ተሰናድቷል።
አንደርሌክት ቶርጋን ሃዛርን ከዶርትሙንድ አስፈርሟል!
ለዝውውሩ 4.5 ሚሊየን ዩር አውጥቷል።
ካስፐር ሹማይክልንም ወስዷል።
"በሁለታችን መካከል ያለው ፉክክር አብቅቷል"

ሮናልዶ
2
ዳሚያን ቫንደርቫርት ለአያክስ ፈርሟል!
የ17 አመቱ ተጫዋች የራፋኤል ቫንደርቫርት ልጅ ነው።
የRB ሳልዝቡርክ ምልምሎች!
ሉዊስ ፊጎ በ2024ቱ የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ይሳተፋል!
ዲማሬ ግሬይ ዛሬ የአል ኢቲፋቅ ተጫዋች ይሆናል!
ሳንቾ የትም አይሄድም!

ከሳዑዲው አል ኢቲፋቅ ጋር ስሙ በሰፊው የተያያዘው ጃደን ሳንቾ ወደየትም እንደማይሄድ ተረጋግጧል።
ቪክቶር ኦስሜሄን ከ1999 በኋላ በባለንዲዮር ምርጥ 30 ውስጥ የተካተተ ናይጄሪያዊ ሆኗል።

ኑዋንኮ ካኑ ነበር በጊዜው የተካተተው።
የቱርክ ሊግ ከጣሊያን ሴሪኤ ይሻላል!

"ባሳለፍነው የውድድር ዘመን የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎችን ተመለከትኩ እኔ ካለሁበት የቱርክ ሊግ ጋር አነፃፀርኩት እናም በቱርክ ያለው የእግር ኳስ ደረጃ ከጣሊያኑ የተሻለ እና ከፍ ያለ ነው"።

ማሪዮ ባሎቶሊ
የነሐሴ ወር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ!
👍1
በOpta መረጃ መሠረት በ2023/24 የውድድር ዘመን በአውሮፓ 3 ተጫዋቾች ብቻ ከ500 በላይ የኳስ ንክኪ አድርገዋል!

ሚላን ስክሪኚዬ ከፓሪስ
ፍራንኪ ዴ ዮንግ ከባርሳ
ሮድሪ ከማን ሲቲ
ከ2009 በኋላ ሁለት የአርሰናል ተጫዋቾች በባለንዲዮር ምርጥ 30 ውስጥ ተካተዋል!
የያኔዎቹ ፋብሪጋስ እና አርሻቪን ሲሆኑ
የአሁኖቹ ኦዴጋርድ እና ሳካ ናቸው
ፓርክ ደ ፕራንስ!
እግር ኳስ ተጫዋቾቹ መንትዮች!

ማርከስ እና ማርቲን ኦልሰን
ፍሎረንቲን እና ማቲያስ ፖግባ(የፖል ፖግባ ወንድሞች)
ሮናልድ እና ፍራንክ ዲ ቦር
ሁዋንሚ እና ሆዜ ካሊዮን
ራሚሮ እና ሮጌሊዮ ፎንስ ሞሪ
ሃሚት እና ሃሊል አልቲንቶፕ
ሴቬን እና ላርስ ቤንደር
ፋቢዮ እና ራፋኤል ዳ ሲልቫ
ኩዊንተን እና ጁሪን ቲምበር
1
"እርሱ ምትሃት ነው"

አዲሱ የሌቨርኩሰን አጥቂ ቦኒፌስ ፍሎሪያን ቪርትዝን አንቆለጳጵሷል።
አጥቂው እንደ ቪርትዝ አይነት ተጫዋች ከአጥቂ ጀርባ መኖሩ በጣም ጠቃሚ ነው።እንደ እርሱ አይነት ተጫዋች ከጀርባዬ ስላለ በጣም ደስተኛ ነኝ ብሏል።

ተጫዋቾች በ3 የቡንደስሊጋ ጨዋታ 9 የጎል ተሳትፎ አድርገዋል።
በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ቡድኖች!

እንግሊዝ 15
ፖርቱጋል 14
ስዊዘርላንድ 12