ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
የ2023 የባለንዲዮር ተሸላሚ ሴቶች እጩ!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
ሰርጂዮ ራሞስ በራሞን ሳንቼዝ ፑዡዋ ሲተዋወቅ!
ሩቢ ስፖርት
ፖተር ወደ ሊዮ!
ከአሰልጣኝ ሎሮ ብሎ ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ሊዮ ግርሃም ፖተርን ሊተካ ተሰናድቷል።
ሩቢ ስፖርት
አንደርሌክት ቶርጋን ሃዛርን ከዶርትሙንድ አስፈርሟል!
ለዝውውሩ 4.5 ሚሊየን ዩር አውጥቷል።
ካስፐር ሹማይክልንም ወስዷል።
ሩቢ ስፖርት
"በሁለታችን መካከል ያለው ፉክክር አብቅቷል"
ሮናልዶ
❤
2
ሩቢ ስፖርት
ዳሚያን ቫንደርቫርት ለአያክስ ፈርሟል!
የ17 አመቱ ተጫዋች የራፋኤል ቫንደርቫርት ልጅ ነው።
ሩቢ ስፖርት
የRB ሳልዝቡርክ ምልምሎች!
ሩቢ ስፖርት
ሉዊስ ፊጎ በ2024ቱ የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ይሳተፋል!
ሩቢ ስፖርት
ዲማሬ ግሬይ ዛሬ የአል ኢቲፋቅ ተጫዋች ይሆናል!
ሩቢ ስፖርት
ሳንቾ የትም አይሄድም!
ከሳዑዲው አል ኢቲፋቅ ጋር ስሙ በሰፊው የተያያዘው ጃደን ሳንቾ ወደየትም እንደማይሄድ ተረጋግጧል።
ሩቢ ስፖርት
ቪክቶር ኦስሜሄን ከ1999 በኋላ በባለንዲዮር ምርጥ 30 ውስጥ የተካተተ ናይጄሪያዊ ሆኗል።
ኑዋንኮ ካኑ ነበር በጊዜው የተካተተው።
ሩቢ ስፖርት
የቱርክ ሊግ ከጣሊያን ሴሪኤ ይሻላል!
"ባሳለፍነው የውድድር ዘመን የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎችን ተመለከትኩ እኔ ካለሁበት የቱርክ ሊግ ጋር አነፃፀርኩት እናም በቱርክ ያለው የእግር ኳስ ደረጃ ከጣሊያኑ የተሻለ እና ከፍ ያለ ነው"።
ማሪዮ ባሎቶሊ
ሩቢ ስፖርት
የነሐሴ ወር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
በOpta መረጃ መሠረት በ2023/24 የውድድር ዘመን በአውሮፓ 3 ተጫዋቾች ብቻ ከ500 በላይ የኳስ ንክኪ አድርገዋል!
ሚላን ስክሪኚዬ ከፓሪስ
ፍራንኪ ዴ ዮንግ ከባርሳ
ሮድሪ ከማን ሲቲ
ሩቢ ስፖርት
ከ2009 በኋላ ሁለት የአርሰናል ተጫዋቾች በባለንዲዮር ምርጥ 30 ውስጥ ተካተዋል!
የያኔዎቹ ፋብሪጋስ እና አርሻቪን ሲሆኑ
የአሁኖቹ ኦዴጋርድ እና ሳካ ናቸው
ሩቢ ስፖርት
ፓርክ ደ ፕራንስ!
ሩቢ ስፖርት
እግር ኳስ ተጫዋቾቹ መንትዮች!
ማርከስ እና ማርቲን ኦልሰን
ፍሎረንቲን እና ማቲያስ ፖግባ(የፖል ፖግባ ወንድሞች)
ሮናልድ እና ፍራንክ ዲ ቦር
ሁዋንሚ እና ሆዜ ካሊዮን
ራሚሮ እና ሮጌሊዮ ፎንስ ሞሪ
ሃሚት እና ሃሊል አልቲንቶፕ
ሴቬን እና ላርስ ቤንደር
ፋቢዮ እና ራፋኤል ዳ ሲልቫ
ኩዊንተን እና ጁሪን ቲምበር
❤
1