ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሩቢ ስፖርት
ሮናልዶ ከ2005 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእጩ ዝርዝር ውጪ ሆኗል!
18 ጊዜ እጩ በመሆን ቀዳሚው ነው!

18 Cristiano Ronaldo
16 Lionel Andrés Messi Cuccittini
13 Maldini
12 Cruyff
12 Beckenbauer
12 Karim Benzema
11 Gigi Buffon
ከእጩ ውጪ የሆኑ!
የ2023 የባለንዲዮር ተሸላሚ ሴቶች እጩ!
👍1
ሰርጂዮ ራሞስ በራሞን ሳንቼዝ ፑዡዋ ሲተዋወቅ!
ፖተር ወደ ሊዮ!

ከአሰልጣኝ ሎሮ ብሎ ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ሊዮ ግርሃም ፖተርን ሊተካ ተሰናድቷል።
አንደርሌክት ቶርጋን ሃዛርን ከዶርትሙንድ አስፈርሟል!
ለዝውውሩ 4.5 ሚሊየን ዩር አውጥቷል።
ካስፐር ሹማይክልንም ወስዷል።
"በሁለታችን መካከል ያለው ፉክክር አብቅቷል"

ሮናልዶ
2
ዳሚያን ቫንደርቫርት ለአያክስ ፈርሟል!
የ17 አመቱ ተጫዋች የራፋኤል ቫንደርቫርት ልጅ ነው።
የRB ሳልዝቡርክ ምልምሎች!
ሉዊስ ፊጎ በ2024ቱ የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ይሳተፋል!