ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ጆን ሄይቲንግ በዌስትሃም የአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ስታፍ ውስጥ ተካቷል!
ሲሞን ኢንዛሬ በኢንተር እስከ 2025 ለመቆየት ተስማምተዋል!
የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂዎች!
🔥2
ጂኒ ቫይናልደም ከልጅነት ክለቡ ፋይኖርድ ጋር ልምምድ ጀምሯል!
ተጫዋቹ የአካዳሚው ውጤት ነው።
ቫይናልደም ለአል ኢቲፋቅ መፈረሙ ይታወሳል።
ባርሴሎና ከ1995 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ 10 ቁጥር ተጫዋች አመቱን ይጓዛል!
ቡካዮ ሳካ የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል!
👍2
ዛሬ ለሊት ወደ ግብፅ ያመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካይሮ ደርሷል። ማረፊያውንም በጀዌል ስፖርት ሲቲ ሆቴል አድርጓል።
የባለንዲዮር ወጣቶቹ ዘርፍ(ኮፓ ትሮፊ)የታጩት!
👎1
የባለንዲዮር የግብ ጠባቂ(ሌቭ ያሺን) እጩዎች
👎1
ሮናልዶ የምዕራብ ኤሲያ የወሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሏል!
የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ባሳለፍነው ጥር የነበረው ምርጥ ስብስብ እና አሁን ያለው ስብስብ!
የባለንዲዮር እጩዎች!
4 ዙር ቀሪ አለ