ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኢቫን ፈርጉሰን በትንሽ እድሜ በሊጉ ሃትሪክ በመስራት 4ተኛው ተጫዋች ሆኗል!
በተሰሩት ሃትሪኮች ደግሞ የእርሱ እድሜ 6ኛ ደረጃን ይዟል።
ጋሪ ሳውዝጌት እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ እንደሚለያዩ ይጠበቃል!
ኪኬ ሴትዬን ከቪያሪያል ተባረዋል!
👍1
ሶፊያን አምራባት!
4 ቁጥር መለያ ይለብሳል።
ሆርጌ ቪልዳ ተሰናብተዋል!

የስፔን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆርጌ ቢልዳ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል!
ከአመት በፊት በርካታ ተጫዋቾች እንዲለቅ ይፈልጉ ነበር።

አሰልጣኙ ከስፔን ጋር ያለፈውን የአለም ዋንጫ ማሸነፋቸው ይታወሳል።
ሄሱስ ናቫስ ዳግም ከሰርጂዮ ራሞስ ጋር በመገናኘቱ ደስታውን አጋርቷል!
ጆንስ ወደ ዩናይትድ ተመልሷል!

ፊል ጆንስ የማን ዩናይትድ ከ18 አመት በታች አሰልጣኝ ሆኖ ነው የተመለሰው።
👍1
ጆን ሄይቲንግ በዌስትሃም የአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ስታፍ ውስጥ ተካቷል!
ሲሞን ኢንዛሬ በኢንተር እስከ 2025 ለመቆየት ተስማምተዋል!
የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂዎች!
🔥2
ጂኒ ቫይናልደም ከልጅነት ክለቡ ፋይኖርድ ጋር ልምምድ ጀምሯል!
ተጫዋቹ የአካዳሚው ውጤት ነው።
ቫይናልደም ለአል ኢቲፋቅ መፈረሙ ይታወሳል።
ባርሴሎና ከ1995 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ 10 ቁጥር ተጫዋች አመቱን ይጓዛል!
ቡካዮ ሳካ የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል!
👍2
ዛሬ ለሊት ወደ ግብፅ ያመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካይሮ ደርሷል። ማረፊያውንም በጀዌል ስፖርት ሲቲ ሆቴል አድርጓል።