ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ተጫዋቾች ወደ ቀደመ ቡድናቸው ሲመለሱ ያለው የሰውነት ገፅታ!
ትላንት ምሽት ሊዮ ሜሲን ሜዳ ተገኝተው የተከታተሉት ታዋቂዎች!
በፖርቱጋል የቪዲዮ ቴክኖሎጂ መቋረጡ በተረጋገጠበት ጨዋታ ላይ ዳኛው በእጅ ስልክ ሁነቱን ተከታትለዋል!
በዩቬንቱስ ብዙ ዋንጫ ያሸነፉ ተጫዋቾች በደረጃ!
1
ሜሰን ግሪንዉድ የሄታፌ ተጫዋች ሆኗል!
ተጫዋቹ በውሰት ያቀና ሲሆን ዩናይትድ ከ50% በላይ ደሞዙን ይከፍላል።
👍2
የሳኡድ አብዱልሃሚድ ቦርሳ ላይ ሜሲ እሱን ሲያነሳው ያለው ምስል ይታያል!
ኢቫን ፈርጉሰን በትንሽ እድሜ በሊጉ ሃትሪክ በመስራት 4ተኛው ተጫዋች ሆኗል!
በተሰሩት ሃትሪኮች ደግሞ የእርሱ እድሜ 6ኛ ደረጃን ይዟል።
ጋሪ ሳውዝጌት እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ እንደሚለያዩ ይጠበቃል!
ኪኬ ሴትዬን ከቪያሪያል ተባረዋል!
👍1
ሶፊያን አምራባት!
4 ቁጥር መለያ ይለብሳል።
ሆርጌ ቪልዳ ተሰናብተዋል!

የስፔን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆርጌ ቢልዳ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል!
ከአመት በፊት በርካታ ተጫዋቾች እንዲለቅ ይፈልጉ ነበር።

አሰልጣኙ ከስፔን ጋር ያለፈውን የአለም ዋንጫ ማሸነፋቸው ይታወሳል።
ሄሱስ ናቫስ ዳግም ከሰርጂዮ ራሞስ ጋር በመገናኘቱ ደስታውን አጋርቷል!