ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የwhoscored.com የሉጉ 4ኛ ሳምንት ምርጥ 11!
የማድሪድን ደጋፊ ለ2 ከፍሏል!

ጁድ ቤሊንግሃም ከሮናልዶ እና ሜሲ ማንን ታስበልጣለህ ተብሎ ሜሲን የሚል ምላሽ መስጠቱ የሪያል ማድሪድ ደጋፊን 2 ቦታ ከፍሏል።
👍1👎1
ሰርጂዮ ራሞስ ወደ ሴቪያ ተመልሷል!

የ37 አመቱ ተከላካይ በመጨረሻ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል።
ከ18 አመት በኋላ ነው ወደ አንዳሉሺያኑ ያመራው።
ሉካ ሙድሪች እስከ 2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ የብሔራዊ ቡድኑ እንደሚቆይ ዝላትኮ ዳሊች አረጋግጠዋል።
በየ65 ደቂቃው 1 ጎል!

ማቲያስ ቴል ባየርንን ከተቀላቀለ በኋላ በጎል ማስቆጠር ንፃሬው በቡንደስሊጋ ታሪክ ምርጡን ሰዓት ይዟል።

ወጣቱ በየ65 ደቂቃው የሚያስቆጥረው ጎል ከሁሉም ቀዳሚ ሲያደርገው ፓኮ አልካሳር በየ75 ደቂቃው እና ኤርሊንግ ሃላንድ በየ87 ደቂቃ በማስቆጠር ይከተሉታል።
ተጫዋቾች ወደ ቀደመ ቡድናቸው ሲመለሱ ያለው የሰውነት ገፅታ!
ትላንት ምሽት ሊዮ ሜሲን ሜዳ ተገኝተው የተከታተሉት ታዋቂዎች!
በፖርቱጋል የቪዲዮ ቴክኖሎጂ መቋረጡ በተረጋገጠበት ጨዋታ ላይ ዳኛው በእጅ ስልክ ሁነቱን ተከታትለዋል!
በዩቬንቱስ ብዙ ዋንጫ ያሸነፉ ተጫዋቾች በደረጃ!
1
ሜሰን ግሪንዉድ የሄታፌ ተጫዋች ሆኗል!
ተጫዋቹ በውሰት ያቀና ሲሆን ዩናይትድ ከ50% በላይ ደሞዙን ይከፍላል።
👍2
የሳኡድ አብዱልሃሚድ ቦርሳ ላይ ሜሲ እሱን ሲያነሳው ያለው ምስል ይታያል!
ኢቫን ፈርጉሰን በትንሽ እድሜ በሊጉ ሃትሪክ በመስራት 4ተኛው ተጫዋች ሆኗል!
በተሰሩት ሃትሪኮች ደግሞ የእርሱ እድሜ 6ኛ ደረጃን ይዟል።
ጋሪ ሳውዝጌት እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ እንደሚለያዩ ይጠበቃል!